አበርገሌ ግንባር የተሰባበረው ምሽግ!
ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰራዊት በሰቆጣ ግንባር ባደረገው የማጥቃት ተግባራት ህወሀት ለዓመት እንደ ዓይኑ ብሌን ሲተማመንበት የነበረውን ምሽግ በጀግኖቹ ተደርምሷል።
ይህን ብቻ ሳይሆን በዚህ ግንባር ወያኔ ያሰለፈው እጅግ ይተማመንበት የነበረው #መትኸል እና #ተኸዘ የሚባሉ ክፍለ ጦር ግብሩን ተሰጥቶታል።
@Fanotv24