Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

ሰበር ዜና‼️ አበርገሌ ግንባር የተሰባበረው ምሽግ!!!!

Post by ethioscience » 01 Sep 2022, 14:41


አበርገሌ ግንባር የተሰባበረው ምሽግ!

ጀግናው  የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰራዊት በሰቆጣ ግንባር ባደረገው የማጥቃት ተግባራት ህወሀት ለዓመት እንደ ዓይኑ ብሌን ሲተማመንበት የነበረውን ምሽግ በጀግኖቹ ተደርምሷል።

ይህን ብቻ ሳይሆን በዚህ ግንባር ወያኔ ያሰለፈው እጅግ ይተማመንበት የነበረው #መትኸል እና #ተኸዘ የሚባሉ ክፍለ ጦር ግብሩን ተሰጥቶታል።

@Fanotv24