ይሄን ንግግር የተናገረችው የ ብ/ጀነራል መኳንት ልጅ የሆነችው የድል ፍሬ መኳንት ነች። መቀሌ ዩንቨርስቲ ተምራ የተመረቀችው አሁን ለብልፅግና በሬድዮ እያገለገለች የምትገኘው ውድ ልጁ ፌስቡኳን አጥፍታ ጠፍታለች። የልብ ጓደኛዋ የሆነችው አብሮ አደግ ጓደኛዋ በሚስጥር እንዳወራችው ከሆነ መላው ቤተሰቡ በከፍተኛ ደስታ ላይ ይገኛል። ምክንያቱም አባቷ አለ። ሌላው ሞቷል፤ ቆስሏል ፤ የትእንዳሉ አይታወቅም። ህዝቤ ሆይ አሁንም ንቃ!
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...