Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"የኔ ጀግና አባት ስለተማረክ ደስ ብሎኛል።" ጋዜጠኛ የድልፍሬ መኳንት ሰሞኑን የተማረከው የ ብ/ጀነራል መኳንት ልጅ | በመትረፉ መላው ቤተሰቡ በከፍተኛ ደስታ ላይ ይገኛል

Post by sarcasm » 01 Sep 2022, 07:35

የኔ ጀግና አባት ስለተማረክ ደስ ብሎኛል።(ጋዜጠኛ የድልፍሬ መኳንት)

ይሄን ንግግር የተናገረችው የ ብ/ጀነራል መኳንት ልጅ የሆነችው የድል ፍሬ መኳንት ነች። መቀሌ ዩንቨርስቲ ተምራ የተመረቀችው አሁን ለብልፅግና በሬድዮ እያገለገለች የምትገኘው ውድ ልጁ ፌስቡኳን አጥፍታ ጠፍታለች። የልብ ጓደኛዋ የሆነችው አብሮ አደግ ጓደኛዋ በሚስጥር እንዳወራችው ከሆነ መላው ቤተሰቡ በከፍተኛ ደስታ ላይ ይገኛል። ምክንያቱም አባቷ አለ። ሌላው ሞቷል፤ ቆስሏል ፤ የትእንዳሉ አይታወቅም። ህዝቤ ሆይ አሁንም ንቃ!
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...

Eripoblikan
Member
Posts: 3547
Joined: 15 Sep 2019, 13:49

Re: "የኔ ጀግና አባት ስለተማረክ ደስ ብሎኛል።" ጋዜጠኛ የድልፍሬ መኳንት ሰሞኑን የተማረከው የ ብ/ጀነራል መኳንት ልጅ | በመትረፉ መላው ቤተሰቡ በከፍተኛ ደስታ ላይ ይገኛል

Post by Eripoblikan » 01 Sep 2022, 10:04

sarcasm wrote:
01 Sep 2022, 07:35
የኔ ጀግና አባት ስለተማረክ ደስ ብሎኛል።(ጋዜጠኛ የድልፍሬ መኳንት)
Now you are crying to the Amhara and Eritreans to save you. The old and tired koreta did not work, it guess.

Post Reply