ህይወታቸው ያለፉ ሙስሊሞች ቁጥርም አራት የደረሰ ሲሆን የመጀመሪያው ሸሂድ ስም ሷሊህ የሚባል ሰው ነው...
Please wait, video is loading...
ሰበር አስቸኳይ መረጃ
በሰሜን ጎንደር ደባርቅ በሙስሊሞች ላይ ጥቃት እየተፈፀመ መሆኑን መረጃዎች ከቦታው እየደረሰን ነው:: የሚመለከተው የፌድራል እና የክልሉ መንግስት አስቸኳይ እርምጃ እንድትወስዱ ጥሪ እናቀርባለን !
@ሃሩን ሚዲያ
Please wait, video is loading...