Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ጎንደር ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ገሀነብ እየሆነች ነው እነሆ ዳግም በደባርቅ ከተማ መሰሰጂዶች እየተቃጠሉ ነው

Post by sarcasm » 28 Apr 2022, 08:11

መረጃ፦ጎንደር ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ገሀነብ እየሆነች ነው እነሆ ዳግም በደባርቅ ከተማ ዛሬ አራት መሰሰጂዶች ያቃጠሉ ሲሆን ወደ ጃንአሞራ የሚወስድ አንዴ መስጂድ አሁን እየተቃጠለ ነው
ህይወታቸው ያለፉ ሙስሊሞች ቁጥርም አራት የደረሰ ሲሆን የመጀመሪያው ሸሂድ ስም ሷሊህ የሚባል ሰው ነው...
Please wait, video is loading...

ሰበር አስቸኳይ መረጃ
በሰሜን ጎንደር ደባርቅ በሙስሊሞች ላይ ጥቃት እየተፈፀመ መሆኑን መረጃዎች ከቦታው እየደረሰን ነው:: የሚመለከተው የፌድራል እና የክልሉ መንግስት አስቸኳይ እርምጃ እንድትወስዱ ጥሪ እናቀርባለን !
@ሃሩን ሚዲያ
Please wait, video is loading...