Imagine እንግድህ ኦሮሚያ ውስጥ እየኖሩ አፋን ኦሮሞ የማይችሉ ሰዎች እንዴት ሰርቶ እንደምኖሩ ሌላውንስ ተው ለንግድ ራሱ ቋንቋ ያስፈልጋል
Amanuel Abulu
·
ቡራዩ ላይ Highschool ስንማር እኔ አማርኛ ክፍል ነበር የተማርኩት። (ሁለት class አለ የአፋን ኦሮሞ እና የአማርኛ class ቋንቋ ስንማር ማለት ነው )
እኔም አማርኛ class የገባውበት ምክንያት አማርኛ እንደልቤ ለመቻል ነው (ለማውራት ሆነ ለመፃፍ )
ይሄው ከእቅዴ ከ90% በላይ አሳክቻለሁ። እንደዚሁም በተቃራኒው አፋን ኦሮሞን ምንም ሳይችል የአፋን ኦሮሞን class የተማሩ ልጆች ነበሩ። እነሱ ደሞ ከኔ ይልቅ ከ95 -97% እቅዳቸውን አሳክቷል።
በዛ ግዜ አፋን ኦሮሞ ከተማሩት ውስጥ አንዱ የቡራዩ መዘጋጃ ገብቶ እየሰራ ነው ። ይሄ ቋንቋ ውጤት ነው
ነገር ግን የዛኔ ለኔም ሆነ ለነሱ የምትቀርብልን ጥያቄ "አሁን ምን አለፋ" የምትል ጥያቄ ነበረች
ነገሩ ውሎ አድረው እኔም አማርኛ የተማርኩት እነሱ አፋን ኦሮሞ ተማሩትም ውጤቱን እያጣጣመን ነው
ግን የዛኔ ፈታ ብሎ ቋንቋ አያስፈልግም ያሉት even አፋን ኦሮሞ የመቻል እድል እያላቸው ና ግን ለመማር ፍቃደኛ ያልሆኑት ውጤቱን ዛሬም ነገም ከነገ ወድያም ታዩታላችሁ።
እኔ እንኳ አማርኛ ባልማርም ባልችልም የምኖረው ኦሮሚያ ውሰጥ ስለ ሆነ በአፋን ኦሮሞ ብቻ ሰርቼ መኖር እችላለሁ ።
Imagine እንግድህ ኦሮሚያ ውስጥ እየኖሩ አፋን ኦሮሞ የማይችሉ ሰዎች እንዴት ሰርቶ እንደምኖሩ ሌላውንስ ተው ለንግድ ራሱ ቋንቋ ያስፈልጋል
Please wait, video is loading...