Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ነገሩ ውሎ አድረው እኔም አማርኛ የተማርኩት እነሱ አፋን ኦሮሞ ተማሩትም ውጤቱን እያጣጣመን ነው" By Amanuel Abule

Post by sarcasm » 08 Feb 2022, 08:28


Imagine እንግድህ ኦሮሚያ ውስጥ እየኖሩ አፋን ኦሮሞ የማይችሉ ሰዎች እንዴት ሰርቶ እንደምኖሩ ሌላውንስ ተው ለንግድ ራሱ ቋንቋ ያስፈልጋል


Amanuel Abulu
·
ቡራዩ ላይ Highschool ስንማር እኔ አማርኛ ክፍል ነበር የተማርኩት። (ሁለት class አለ የአፋን ኦሮሞ እና የአማርኛ class ቋንቋ ስንማር ማለት ነው )

እኔም አማርኛ class የገባውበት ምክንያት አማርኛ እንደልቤ ለመቻል ነው (ለማውራት ሆነ ለመፃፍ )

ይሄው ከእቅዴ ከ90% በላይ አሳክቻለሁ። እንደዚሁም በተቃራኒው አፋን ኦሮሞን ምንም ሳይችል የአፋን ኦሮሞን class የተማሩ ልጆች ነበሩ። እነሱ ደሞ ከኔ ይልቅ ከ95 -97% እቅዳቸውን አሳክቷል።

በዛ ግዜ አፋን ኦሮሞ ከተማሩት ውስጥ አንዱ የቡራዩ መዘጋጃ ገብቶ እየሰራ ነው ። ይሄ ቋንቋ ውጤት ነው 👌

ነገር ግን የዛኔ ለኔም ሆነ ለነሱ የምትቀርብልን ጥያቄ "አሁን ምን አለፋ" የምትል ጥያቄ ነበረች 😄

ነገሩ ውሎ አድረው እኔም አማርኛ የተማርኩት እነሱ አፋን ኦሮሞ ተማሩትም ውጤቱን እያጣጣመን ነው 😍

ግን የዛኔ ፈታ ብሎ ቋንቋ አያስፈልግም ያሉት even አፋን ኦሮሞ የመቻል እድል እያላቸው ና ግን ለመማር ፍቃደኛ ያልሆኑት ውጤቱን ዛሬም ነገም ከነገ ወድያም ታዩታላችሁ።

እኔ እንኳ አማርኛ ባልማርም ባልችልም የምኖረው ኦሮሚያ ውሰጥ ስለ ሆነ በአፋን ኦሮሞ ብቻ ሰርቼ መኖር እችላለሁ ።

Imagine እንግድህ ኦሮሚያ ውስጥ እየኖሩ አፋን ኦሮሞ የማይችሉ ሰዎች እንዴት ሰርቶ እንደምኖሩ ሌላውንስ ተው ለንግድ ራሱ ቋንቋ ያስፈልጋል 🙌
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15486
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ነገሩ ውሎ አድረው እኔም አማርኛ የተማርኩት እነሱ አፋን ኦሮሞ ተማሩትም ውጤቱን እያጣጣመን ነው" By Amanuel Abule

Post by Abere » 08 Feb 2022, 09:35

ወለጋ፥አሩሲ፥ባሌ፥ወዘተ ተወልደው አድገው ኦሮምኛን እንደ ኦሮሞዎች አቀላጥፈው የሚናገሩት አማራዎች ኦሮምኛ መናገራቸው ህይወታቸውን አላተረፈውም። አማራ መሆናቸው ግንባራቸው ላይ የተጻፈ ቀይሽብብር ይፋፋምብኝ ተብሎ የተለጠፈባቸው የሞት ፍርድ ነው። በኦሮምኛ ቋንቋ እባካችሁ አትግደሉን እያሉ እየተማጸኑ ነው የሚገደሉት። ኦሮምኛ መናገር ምንም ጥቅምም ጉዳትም የለውም።ቋንቋ ሳይሆን ዘር ነው የሚያስገድለውም የሚያስጠቅመዉም። በዘመነ ወያኔ ጆሮውን ቢቆርጡት ትግርኛ የማይችል ትግሬ ከትግሬ መወለዱን ካረጋገጠ በቀጥታ ሁሉን ዘርፎ በአንድ ቀን ጀምበር ቱጃር ሲሆን አይተናል። ቋንቋ የሚባል ቡትቶ ምክንያት እንድሁ ሰው ማጃጃያ እና ጊዜ ማጥፊያ ነው።

Post Reply