በቁም ተንሾካሸዋል ማለት ነው:: ቅቅቅቅ!
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10197
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: "ከሕወሃት ጋራ ተቀምጠን አልተነጋገርንም"
ኡኔ መንግሥትን ነው የማምነው። የወያኔ ውሸት የሚያቆመው ሲሞት ብቻ ነው።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: "ከሕወሃት ጋራ ተቀምጠን አልተነጋገርንም"
Please wait, video is loading...
-
sebdoyeley
- Member+
- Posts: 5507
- Joined: 14 Feb 2020, 04:27
Re: "ከሕወሃት ጋራ ተቀምጠን አልተነጋገርንም"
There is no way of trusting whatever comes from the regime in Ethiopia now.
too much lying by their high ranking officers sabotage the regime press.
too much lying by their high ranking officers sabotage the regime press.
Re: "ከሕወሃት ጋራ ተቀምጠን አልተነጋገርንም"
Revelation,
አሁን ማን ይሙት የሰሬኛው ግራኝ አህመድ አሊን መንግስት ታምናለህ ?
ግንኙነትማ አላቸው፣፣ እንዳውም የፋኖን ትጥቅ ማስፈታት አንዱ የድርድር አካል ነበር ፣፣ የበሻሻው አራዳ ቁማር የማይበላ መስሎት፣፣ አላማቸው ፋኖ ትጥቅ ሲፈታ ትህነግ ወልቃይትን ልትወር ፣ ሴረኛው ደግሞ ተኩስ አቁሜያለሁ ይልና ወያኔ ሰተት ብላ እንድትገባ ፣፣ ሴራው እንደዛ ነው

ከወያኔ ጋር ግንኙነት የሌለው ፋኖ ብቻ ነው። ከወያኔ ጋር ቀጥታ ግንኙነት መከላከያ አለው፥ መንግስት ወይም ብጽግና ኦሮሙማ ግንኙነት አለው። ግንኙነት ስለሌላው ነው አንድም ቀን ወያኔ ፋኖን ማሸነፍ ያልቻለችው። ፋኖ አለ የሚል መረጃ ከሰማች ወያኔ ድምጥማጧ በወጊያ ሰፈር የለም። በጣም ትፈራዋለች - የጥይት እራት ላለመሆን። መከላከያ አለ ከተባለች ሰርግ እና ምላሽ ነው የሚሆንላት - በጎቹ መጡላችሁ ተብሎ በቀጥታ ይነገራቸዋል። በጎቹ ስንቅ እና ትጥቅ አስረክበው በአፈግፍግ ሙዚቃ እየደነሱ ይመለሳሉ። በወያኔ ሰፈር ድል አደረግን ዜና ይሰበራል። እንድሁም ኦሮሙማ ዐብይ አህመድ እና ደብረጽዮን የቀጥታ መስመር ላይ ዘወትር አሉ። እስከ አሁን ችግር የሆነባቸው በድርድሩ ማን የላቀ ይሁን ነው። ከኮረም አላማጣ እስከ ደበረብርሃን መግቢይ ወያኔ የዘለቀው እኮ የውስጥ ድርድሩ እየተብላላ ስለነበር በመጨረሻም የዐብይ አህመድን ስልጣን ሊነካ ጥግ ስለደረሰ ዐብይን ያዙኝ ልቀቁኝ ልዘምትላችሁ ነው - ዳቦ ቆሎ ይቆረጥልኝ ያለው። ለነገሩ ዘመቻው የወረቀት እና የቴሌቭዥን ላይ ነው። የዘመቱት ጀግኖች እነ እሸቴ ሞገስ ናቸው። ማሸግ አፍ ኦሮሙማው ዐብይ ካወራ ምን አነሰው። የኦሮሙማ አፍ የተፈጠረው ለመዋሸት እና ለመዋጥ ብቻ ነው።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: "ከሕወሃት ጋራ ተቀምጠን አልተነጋገርንም"
ተቀምጠውም ሆነ ቆመው ካልተንገጋገሩ ምናልባት በስልክ ተነጋግረዋል:: ቅቅቅቅ!
https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8A%A ... a-60625326
Re: "ከሕወሃት ጋራ ተቀምጠን አልተነጋገርንም"
ቅቅቅቅቅቅቅ ወይም በኢሜል ይሆናል ቅቅቅቅቅቅ. በቃላት ሊሸነግሉ ነው የሞከሩት፣፣ ሊሉ የፈለጉት ሶስተኛ ወገን ያለበት እንጅ በቀጥታ ድርድር አላደርግንም ማለታቸው ነው፣፣ አፋቸው እንደ ሆዳቸው ሰፊ ስለሆነ በአንድ እራስ ሰላሳ ምላስ ነው ያላቸው፣፣ ስለነ ስብሀት መፈታት ስንቱን ነበር የዘላበደ ዋናው ሴረኛ
Revelations wrote: ↑02 Feb 2022, 13:12
ተቀምጠውም ሆነ ቆመው ካልተንገጋገሩ ምናልባት በስልክ ተነጋግረዋል:: ቅቅቅቅ!
https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8A%A ... a-60625326