Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42889
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የነጃዋር መፈታት የብሄር ጥያቄ መክሰም ምልክት ነው

Post by Horus » 07 Jan 2022, 13:15

የትግሬ ዘረኛ ጦር ተንፍሷል፤ የትግሬ የጎሳ ፖለቲከ እንደ እሬሳ ግምቶ ተጠልቷል

የትግሬ ባንዳ አሽከር የሆነው የኦነግ ሸኔ መንምኖ የፖለቲካ ሞቶ ሞቷል ፣ ጦሩም ወደ ሽፍታ ሆኗል።

የነዚህ ሁሉ አቀናባሪ ግብጽ ተሸንፋለጭ

የነሱ ሁሉ አለቃ አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ ተሸንፋ አቋሟን ሙሉ በሙሉ ለውጣ ከዚህ በኋላ ዘረኞችን ተላላኪ ማድረጓ ኪሳራ እንደ ሆነ ትምህርት አግኝታለች ።

ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር ፣ አንድ መንግስት እንደ ሆነች በተግባር እያሳየች ነው ።

ስለሆነም የትግሬ ባንዳ፣ የኦነግ ሸኔ እና ሌሎች የዘርና የብሄር ጥያቄ ነጋዴዎች የሚሊታሪ፣ ፖለቲካ፣ ድርጅታዊ ፋይዳቸው ፈራርሷል !!!

ለዚህ ነው እነጃዋር ሚፈቱጥ ጥርስ አልባ የጎሳ እንሰሶች !!!!