የትግሬ ባንዳ አሽከር የሆነው የኦነግ ሸኔ መንምኖ የፖለቲካ ሞቶ ሞቷል ፣ ጦሩም ወደ ሽፍታ ሆኗል።
የነዚህ ሁሉ አቀናባሪ ግብጽ ተሸንፋለጭ
የነሱ ሁሉ አለቃ አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ ተሸንፋ አቋሟን ሙሉ በሙሉ ለውጣ ከዚህ በኋላ ዘረኞችን ተላላኪ ማድረጓ ኪሳራ እንደ ሆነ ትምህርት አግኝታለች ።
ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር ፣ አንድ መንግስት እንደ ሆነች በተግባር እያሳየች ነው ።
ስለሆነም የትግሬ ባንዳ፣ የኦነግ ሸኔ እና ሌሎች የዘርና የብሄር ጥያቄ ነጋዴዎች የሚሊታሪ፣ ፖለቲካ፣ ድርጅታዊ ፋይዳቸው ፈራርሷል !!!
ለዚህ ነው እነጃዋር ሚፈቱጥ ጥርስ አልባ የጎሳ እንሰሶች !!!!