መከላከያ እና ፋኖ ወደ መቀሌ እንዳይ ገቡ ተከልክለዋል፤ ለወያኔ እፎይታ ነው። ግን ወያኔ ተኩስ አላቆመችም። መቸ ነው ጥይት ጨርሳ በእራሷ የምታቆመው?
መከላከያ እና ፋኖ ወደ መቀሌ እንዳይ ገቡ ተከልክለዋል፤ ለወያኔ እፎይታ ነው። ግን ወያኔ ተኩስ አላቆመችም። መቸ ነው ጥይት ጨርሳ በእራሷ የምታቆመው? የጥይት አቅርቦት ተፈቅዶላታል ማለት ነው? መቸም እስከ አሁን ትግራይ የቀበረችው ያልቃል ባይ ነኝ። የጥይት አቅርቦት አልተቋረጠባትም ማለት ነው። መንግስት ትቻታለሁ ቢልም ጸሎታችን ጥይት ጨርሳ በእራሷ እንድታቆም ነበር - ግን እየቀረበላት ነው ማለት ይቻላል።