Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

የድል ዜና❗ .ደብረታቦርን ሲደበድብ የነበረው የአሸባሪው የመድፍ ተኳሽ እርምጃ ተወስዶበታል ፎቶው ከስር የሚታየው ነው። ደብረታቦርን ሲደበድቡ የነበሩት ከባድ መሳርያዎችም ተማርከዋል።

Post by ethioscience » 21 Aug 2021, 13:39

የድል ዜና❗
...........................................
ደብረታቦርን ሲደበድብ የነበረው የአሸባሪው የመድፍ ተኳሽ እርምጃ ተወስዶበታል ፎቶው ከስር የሚታየው ነው። ደብረታቦርን ሲደበድቡ የነበሩት ከባድ መሳርያዎችም ተማርከዋል። ቀሪዎቹ ወድመዋል።

~በጋይንት ግንባር ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮችን የአሸባሪው አባላት ተማርከዋል።

~ክምር ድንጋይ እስከ ንፋስ መውጫ ድረስ የአሸባሪው አባላት ተይዘዋል።

~ወደ ደብረታቦር የተተኮሰው ከባድ መሳርያ አስተኳሾቹ ላይ እርምጃ ተወስዷል።

~ ዛሬ የትህነግን ከባድ መሳሪያዎች ጭምር በማምከንና በመማረክ ከጊራና እስከ ጭፍራ ጊራና እና አካባቢው ከመርሳ ዙርያ ሃብሩ ወረዳ እርጎዬ ጨፌ የነበረውን የወታደራዊ ስትራቴጂ ቦታ ጠላትን በመደምሰስ በቁጥጥር ስር ማዋል ተችሏል።

~ክብር በስፍራው የአውደ ውጊያ እየተሳተፈ ድል እያስመዘገበ ላለው የአማራ ሚሊሺያ ፣ፋኖ፣ ልዩ ሀይልና የሀገር መከላከያ ሰራዊት💪

👇

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የድል ዜና❗ .ደብረታቦርን ሲደበድብ የነበረው የአሸባሪው የመድፍ ተኳሽ እርምጃ ተወስዶበታል ፎቶው ከስር የሚታየው ነው። ደብረታቦርን ሲደበድቡ የነበሩት ከባድ መሳርያዎችም ተማርከዋል።

Post by Ejersa » 21 Aug 2021, 16:40

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ethioscience wrote:
21 Aug 2021, 13:39

Post Reply