...........................................
ደብረታቦርን ሲደበድብ የነበረው የአሸባሪው የመድፍ ተኳሽ እርምጃ ተወስዶበታል ፎቶው ከስር የሚታየው ነው። ደብረታቦርን ሲደበድቡ የነበሩት ከባድ መሳርያዎችም ተማርከዋል። ቀሪዎቹ ወድመዋል።
~በጋይንት ግንባር ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮችን የአሸባሪው አባላት ተማርከዋል።
~ክምር ድንጋይ እስከ ንፋስ መውጫ ድረስ የአሸባሪው አባላት ተይዘዋል።
~ወደ ደብረታቦር የተተኮሰው ከባድ መሳርያ አስተኳሾቹ ላይ እርምጃ ተወስዷል።
~ ዛሬ የትህነግን ከባድ መሳሪያዎች ጭምር በማምከንና በመማረክ ከጊራና እስከ ጭፍራ ጊራና እና አካባቢው ከመርሳ ዙርያ ሃብሩ ወረዳ እርጎዬ ጨፌ የነበረውን የወታደራዊ ስትራቴጂ ቦታ ጠላትን በመደምሰስ በቁጥጥር ስር ማዋል ተችሏል።
~ክብር በስፍራው የአውደ ውጊያ እየተሳተፈ ድል እያስመዘገበ ላለው የአማራ ሚሊሺያ ፣ፋኖ፣ ልዩ ሀይልና የሀገር መከላከያ ሰራዊት
