"ትግራይን ከጠላት ጋር አብሮ ለማፈራረስ መሞከር የኢትዮጵያ የመሰረት ድንጋይን ፈንቅሎ አገርን ማፈራረስ ነው ብለን ነበር። በጥላቻ የሰከሩት የአብይ አህመድና የኢሳያስ አፈወርቂ ተስፈኞች ግን አናምንም ብለው በለኮሱት እሳት ህዝቡን እያስለበለቡት ነው። ትግራይ ከሆነች ግን በእሳት ተፈትና እንደ ወርቅ ነጥራ እየወጣች ነው።" Abraha Belai
https://www.facebook.com/permalink.php? ... 0385873052
My question what will Ethiopia be without its የመሰረት ድንጋይን? Some soul-less land?