Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ትግራይን ከጠላት ጋር አብሮ ለማፈራረስ መሞከር የኢትዮጵያ የመሰረት ድንጋይን ፈንቅሎ አገርን ማፈራረስ ነው ...ትግራይ ከሆነች ግን በእሳት ተፈትና እንደ ወርቅ ነጥራ እየወጣች ነው።"

Post by sarcasm » 17 Apr 2021, 16:51

"ትግራይን ከጠላት ጋር አብሮ ለማፈራረስ መሞከር የኢትዮጵያ የመሰረት ድንጋይን ፈንቅሎ አገርን ማፈራረስ ነው ብለን ነበር። በጥላቻ የሰከሩት የአብይ አህመድና የኢሳያስ አፈወርቂ ተስፈኞች ግን አናምንም ብለው በለኮሱት እሳት ህዝቡን እያስለበለቡት ነው። ትግራይ ከሆነች ግን በእሳት ተፈትና እንደ ወርቅ ነጥራ እየወጣች ነው።" Abraha Belai

https://www.facebook.com/permalink.php? ... 0385873052

My question what will Ethiopia be without its የመሰረት ድንጋይን? Some soul-less land?