Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"አሁን ያለው ጦርነት የትግራይ ህዝብን ከጀኖሳይድ ለማትረፍ እየተካሄደ ያለው "ህዝባዊ መከታ" (people's resistance) ይባላል - "በእናጥፋቸውና በአንጠፋም" መካከል

Post by sarcasm » 21 Mar 2021, 11:47

ትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለው "ህዝባዊ መከታ" (people's resistance) ይባላል። አንተ እንዳወረድከው የድርጅት የህወሓት ትግል አይደለም። እሱ ታሪክ ሆኗል።

አሁን ያለው ጦርነት የትግራይ ህዝብን ከጀኖሳይድ ለማትረፍ በጀግኖቹ ሓይሊታት ምክልኻል ትግራይና በተባበሩት የአብይ፣ የኢሳያስ አፈወርቂና የአማራ ልዩ ኃይል መካከል ወይም "በእናጥፋቸውና በአንጠፋም" መካከል እየተካሄደ ያለ ጦርነት ነው።

ይህም አንተ ብትሸሸውም፣ ዓለም በየቀኑ እየመሰከረለት ያለ ሀቅ ነው። ክፉ ላልሰራን፣ ክፉ አንመኝም። ትግራይን ሊያጠፉ እየተቅበዘበዙ ያሉት ግን በጀግኖቹ በትግራይ ልጆች እጅ ይጠፋሉ። እድሜ ይስጠን።

Please wait, video is loading...