አሁን ያለው ጦርነት የትግራይ ህዝብን ከጀኖሳይድ ለማትረፍ በጀግኖቹ ሓይሊታት ምክልኻል ትግራይና በተባበሩት የአብይ፣ የኢሳያስ አፈወርቂና የአማራ ልዩ ኃይል መካከል ወይም "በእናጥፋቸውና በአንጠፋም" መካከል እየተካሄደ ያለ ጦርነት ነው።
ይህም አንተ ብትሸሸውም፣ ዓለም በየቀኑ እየመሰከረለት ያለ ሀቅ ነው። ክፉ ላልሰራን፣ ክፉ አንመኝም። ትግራይን ሊያጠፉ እየተቅበዘበዙ ያሉት ግን በጀግኖቹ በትግራይ ልጆች እጅ ይጠፋሉ። እድሜ ይስጠን።
Please wait, video is loading...