ልደቱ ማለት ኢትዮጵያዊያኖችን መልካምና ወደፊት የሚያገናኙን ነገሮች ከማየትና ከማሳደግ ይልቅ የሚያለያየንን ነገሮች በማጉላትና በየመድረኩ ላይ በመሸጥ በወቅቱ የላኩትን ሲያስደስትና ሆዱን ሲሞላ የነበረ ባንዳ የፖለቲካ ነጋዴ ነው!!! ይህ የፖለቲካ እምነቱን ሳይሆን ሆዱን ካስቀደመ ሰው ጋር ባልደራስ የሚያደርገው ጥምረት ከፖለቲካ ጥቅሙ ይልቅ ፖለቲካዊ ኪሳራው ( political liabilities) በቅርቡ ጉልህ እየሆነ እንደሚመጣና ባልደራስን ከህዝብ ሊያርቀውና አክራሪዎች ጎራ ሊከተው እንደሚችል የባልደራስ አመራሮች ሊያስተውሉት ይገባል
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4100
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37