Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4100
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

ባልደራስ ለምን ከልደቱ (political liabilities) ጋር ከድጡ ወደ ማጡ ጥምረት ጉዞን መረጠ? ባልደራስ ቢያንስ ልደቱ 1997 አ/አ ግድያ ላይ የነበረውን ሚና ሊረሳ አይገባም!!

Post by ethioscience » 30 Jan 2021, 07:22

ልደቱ ማለት ኢትዮጵያዊያኖችን መልካምና ወደፊት የሚያገናኙን ነገሮች ከማየትና ከማሳደግ ይልቅ የሚያለያየንን ነገሮች በማጉላትና በየመድረኩ ላይ በመሸጥ በወቅቱ የላኩትን ሲያስደስትና ሆዱን ሲሞላ የነበረ ባንዳ የፖለቲካ ነጋዴ ነው!!! ይህ የፖለቲካ እምነቱን ሳይሆን ሆዱን ካስቀደመ ሰው ጋር ባልደራስ የሚያደርገው ጥምረት ከፖለቲካ ጥቅሙ ይልቅ ፖለቲካዊ ኪሳራው ( political liabilities) በቅርቡ ጉልህ እየሆነ እንደሚመጣና ባልደራስን ከህዝብ ሊያርቀውና አክራሪዎች ጎራ ሊከተው እንደሚችል የባልደራስ አመራሮች ሊያስተውሉት ይገባል