እነ ሌ/ጄ ፃድቃን በሰላም እጃችውን እንዲሰጡ ባሉበት ዋሻ ውስጥ በድምጽ ማጉያ የተነገራቸው ሲሆን በተሰጣቸው ሰዓት እጃቸውን ካልሰጡ የመከላክያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ እንደሚደመስሳቸው አስታውቋል: :

Kuasmeda wrote: ↑22 Jan 2021, 04:56ሰበር ዜና - ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ: ሌ/ጄ ታደሰ ወረደና አለቃ ፀጋዬ በርሄ ዋልድባ ገዳም አካባቢ ተከበዋል!
ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ሌ/ጄ ታደሰ ወረደና የጠሚ መለስ ዜናዊ የደህንነት ክፍል አማካሪ የነበሩት አለቃ ፀጋዬ በርሄ ዋልድባ ገዳም አካባቢ በሚገኝ ዋሻ ከጥቂት ታጣቂዎች ጋር በመከላክያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ተከበዋል::
እነ ሌ/ጄ ፃድቃን በሰላም እጃችውን እንዲሰጡ ባሉበት ዋሻ ውስጥ በድምጽ ማጉያ የተነገራቸው ሲሆን በተሰጣቸው ሰዓት እጃቸውን ካልሰጡ የመከላክያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ እንደሚደመስሳቸው አስታውቋል: :
![]()