-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: JUST IN Video News Of ሰበር: የአማራ ልዩ ኃይል ትዕዛዝ ተቀበለ:--አልቡርሃን-"ዓቢይ ፈቅዶልናል"አሉ:== የትግራይ ልዩ ኃይል ተሰማራ!!! WEEY GUUD !!!
የግብጽ ባለ-ሃብቶች በትግራይ ? የግብጽ ወርቅ ቆፋሪዎች በበኒ ሻንጉል ?
እኔ በገዛ ራሴ ስለ ስልታቸው ፡ የድሮ የግብጽ ኢንተሊጀንስ ሰዎች ፡ በቲቪ ሲናገሩ ብዙ ግዜ ስምቼ ኣለሁ ። ኢትዮጵያን እንደ ታርጌት ኣገር ጠቅሰው ማለት ነው ። ግብጻውያን የሚሰማን ሰው የለም ብለው ይሁን ወይም በሌላ ምክንያት በቲቪ ወጥተው ዝም ብለው የማውራት ልምድ ኣላቸው ።
ስለዚ ኢትዮጵያ መጠንቀቅ ኣለባት ። ከቢዝንሰ ተቋማት ባሻገር ግብጻውያን ለኣል-ኣዝሃርም ለስለያ ተልእኮ ይጠቀሙበታል ።