Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: JUST IN Video News Of ሰበር: የአማራ ልዩ ኃይል ትዕዛዝ ተቀበለ:--አልቡርሃን-"ዓቢይ ፈቅዶልናል"አሉ:== የትግራይ ልዩ ኃይል ተሰማራ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Abe Abraham » 17 Jan 2021, 13:46

tarik wrote:
17 Jan 2021, 13:13



የግብጽ ባለ-ሃብቶች በትግራይ ? የግብጽ ወርቅ ቆፋሪዎች በበኒ ሻንጉል ? :lol: :lol: ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው ለቢዝነስ ሳይሆን ለስለያ ነው ። ካምፓኒዎቻቸው ለሚያደርጉት ኢ-ህጋዊ እንቅስቃሴ ሽፋን ናቸው ።

እኔ በገዛ ራሴ ስለ ስልታቸው ፡ የድሮ የግብጽ ኢንተሊጀንስ ሰዎች ፡ በቲቪ ሲናገሩ ብዙ ግዜ ስምቼ ኣለሁ ። ኢትዮጵያን እንደ ታርጌት ኣገር ጠቅሰው ማለት ነው ። ግብጻውያን የሚሰማን ሰው የለም ብለው ይሁን ወይም በሌላ ምክንያት በቲቪ ወጥተው ዝም ብለው የማውራት ልምድ ኣላቸው ።

ስለዚ ኢትዮጵያ መጠንቀቅ ኣለባት ። ከቢዝንሰ ተቋማት ባሻገር ግብጻውያን ለኣል-ኣዝሃርም ለስለያ ተልእኮ ይጠቀሙበታል ።



Post Reply