Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Ethio 360 የሀበሻ ማደንዘዣ - ኤርሚቲ አካውንቲንግም ሳይገባት ከ6 ኪሎ አመለጠች እንዴ?

Post by AbebeB » 07 Oct 2020, 15:21

በቀቀኖቹ ሀበሾች የሚሉት እርስ በራሳቸው የምቃረኑበት፤
1. ኦሮሚያ በበጀት ራሱን ስለማይችል ይፈርሳል፡፡
2. ትግራይ ከፍተኛ ታክስ ለፈደራል ያስገባል፡፡
3. የአማራ ለም መሬት ለሲዳንና ለትግራይ ተሰጠ፡፡

እኔ የምጠይቀው ግን፤
1. የአማራ ስንዴ ለኦሮሚያ ተላከ የሚል ሳይሆን አማራ ደሀ ነው የሚል ነው እኮ አልጀዚራ የሚዘግበው፡፡ ታዲያ ኦሮሚያን የምዶግመው ከየት ተገኘ የምል ነው፡፡
2. አማርኞች ዕድሜ ልካቸውን ሲነግሩን የኖሩት የሰሜኑ አገራችን ተራቁቶአል የሚል ነበር፡፡ ታዲያ በትግራይ ደን አማራ ክልል መልሶ ለምቶ ነው ለም አገራቸው ለሌላ የተሰጠው
3. ትግራይ ከፍተኛ ታክስ ከፋይ መሆኑዋ አይገርምም፡፡ የሚገርመው አማራ ክልል ድሀ ስለሆነና ኤርትራም ችግራም ስለሆነች ትግራይ ለፍብርካዎችዋ ጥሬ ዕቃ ከየት ታገኛለች የሚለው አይደል እንዴ?