1. ኦሮሚያ በበጀት ራሱን ስለማይችል ይፈርሳል፡፡
2. ትግራይ ከፍተኛ ታክስ ለፈደራል ያስገባል፡፡
3. የአማራ ለም መሬት ለሲዳንና ለትግራይ ተሰጠ፡፡
እኔ የምጠይቀው ግን፤
1. የአማራ ስንዴ ለኦሮሚያ ተላከ የሚል ሳይሆን አማራ ደሀ ነው የሚል ነው እኮ አልጀዚራ የሚዘግበው፡፡ ታዲያ ኦሮሚያን የምዶግመው ከየት ተገኘ የምል ነው፡፡
2. አማርኞች ዕድሜ ልካቸውን ሲነግሩን የኖሩት የሰሜኑ አገራችን ተራቁቶአል የሚል ነበር፡፡ ታዲያ በትግራይ ደን አማራ ክልል መልሶ ለምቶ ነው ለም አገራቸው ለሌላ የተሰጠው
3. ትግራይ ከፍተኛ ታክስ ከፋይ መሆኑዋ አይገርምም፡፡ የሚገርመው አማራ ክልል ድሀ ስለሆነና ኤርትራም ችግራም ስለሆነች ትግራይ ለፍብርካዎችዋ ጥሬ ዕቃ ከየት ታገኛለች የሚለው አይደል እንዴ?