Kremlin KGB Chief ዶክተር አብይ ለ10 አመት ይገዛል!! ተቃዋሚዎች ቁርጣችሁን እወቁ::
ኢትዮጵያ የነብይ ነን ባዮች ቴራፒ ሴንተር (Therapy Center for deluded prophets) ያስፈልጋታል
ይገርማል የሰዉ ደደብነት አሜን ይላል
Re: Kremlin KGB Chief ዶክተር አብይ ለ10 አመት ይገዛል!! ተቃዋሚዎች ቁርጣችሁን እወቁ::
Yehe eko ayaschenkem hagerachen netsa enawta melkam yemiaseb wetat yedeg sle temhert aware yehun
Re: Kremlin KGB Chief ዶክተር አብይ ለ10 አመት ይገዛል!! ተቃዋሚዎች ቁርጣችሁን እወቁ::
ሰላም ወንድም ደግነት ይሄ እኮ ነው ችግሩ ሀገሪቱ እንዴት ታድጋለች እንደዚህ አይነት የድንጋይ ዘመን አስተሳሰብ የሚያስብ ሰውን አሜን የሚል ማህበረሰብ ታቅፋ፥፥
የሰለጠነው ህብረተሰብማ እንዲህ ይላል