Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Kremlin KGB Chief ዶክተር አብይ ለ10 አመት ይገዛል!! ተቃዋሚዎች ቁርጣችሁን እወቁ::

Post by clear12 » 09 Jun 2020, 01:04

ኢትዮጵያ የነብይ ነን ባዮች ቴራፒ ሴንተር (Therapy Center for deluded prophets) ያስፈልጋታል :shock: :idea: :idea: ይገርማል የሰዉ ደደብነት አሜን ይላል :P :P



Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: Kremlin KGB Chief ዶክተር አብይ ለ10 አመት ይገዛል!! ተቃዋሚዎች ቁርጣችሁን እወቁ::

Post by Degnet » 09 Jun 2020, 10:18

Yehe eko ayaschenkem hagerachen netsa enawta melkam yemiaseb wetat yedeg sle temhert aware yehun

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: Kremlin KGB Chief ዶክተር አብይ ለ10 አመት ይገዛል!! ተቃዋሚዎች ቁርጣችሁን እወቁ::

Post by clear12 » 09 Jun 2020, 11:12

Degnet wrote:
09 Jun 2020, 10:18
Yehe eko ayaschenkem hagerachen netsa enawta melkam yemiaseb wetat yedeg sle temhert aware yehun
ሰላም ወንድም ደግነት ይሄ እኮ ነው ችግሩ ሀገሪቱ እንዴት ታድጋለች እንደዚህ አይነት የድንጋይ ዘመን አስተሳሰብ የሚያስብ ሰውን አሜን የሚል ማህበረሰብ ታቅፋ፥፥ :P :P ፕሮፌሰሩና ዶክተሩ ለሊስትሮው የስነ ልቦና ማታለል ተሸውዶ እየተጃጃለ፥፥ :roll: :roll: :roll:

የሰለጠነው ህብረተሰብማ እንዲህ ይላል :idea: :idea: :idea: መረጃው የሚወጣው ይህንን ችግር ለማሳየት ነው

Post Reply