Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42068
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በኢትዮጵያ፣ መንፈሳዊ ዝማሬ አለማዊ ዘፈንን ሊተካ ይችላል!! ሃይማኖት በእውነት የተፈጠረው ባበሻ አገር ነው !

Post by Horus » 22 Apr 2020, 00:59

በኦርቶዶስ ውስጥ ያለው እጅግ ግዙፍ ንቅናቄ ጨርሶ አስገራሚ ነው

የዘመናችን ቅዱስ ያሬድ የተሰኙት አቡነ ናትናኤ ! ሰማየ ሰማያዊ ዝማሬ !! ፍጹም ድንቅ !!!


Last edited by Horus on 22 Apr 2020, 03:31, edited 2 times in total.


Horus
Senior Member+
Posts: 42068
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን ቅዱስ ያሬድ የተሰኙት አቡነ ናትናኤል ! ሰማየ ሰማያዊ ዝማሬ !! ፍጹም ድንቅ !!!

Post by Horus » 22 Apr 2020, 01:43

ምድረ ከብድ የጻዲቁ ቅዱስ አቦ ዘላለማዊ ማረፊያ !!!
ዢጊቲ
ዝቋላ
ዳዮ
ምድረ ከብድ

ኬር ፣ የ ህዝኬር አገር !!!






Horus
Senior Member+
Posts: 42068
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኢትዮጵያ፣ መንፈሳዊ ዝማሬ አለማዊ ዘፈንን ሊተካ ይችላል

Post by Horus » 22 Apr 2020, 02:21

የፕሮቴስታንት ንቅናቄ !!





Horus
Senior Member+
Posts: 42068
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኢትዮጵያ፣ መንፈሳዊ ዝማሬ አለማዊ ዘፈንን ሊተካ ይችላል

Post by Horus » 22 Apr 2020, 02:49

Andertan wrote:
22 Apr 2020, 02:38
Down down pente
ንደርታ፣ አንተ ጴንቴን ስለጠላህ እነሱ አይጠፉም ። በቃ ጴንጤ አንዱ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ካልቸር ነው። ኢትዮጵያ የክርስቲና፣ እስልምና አገር ነች ! ዘና ብለህ ተደሰት !! እኔ ኦርቶዶሽ ነኝ ግን ይህን የሙስሊም መንዙማ ስሰማ ፍጹም ደስ ነው ያለኝ ኢትዮጵያ ያማኞች፣ የጻዲቆች አገር ፣ ንጽሁ ሕዝብ ፣ አቦ ተወኝ !!! እንደ ኢትዮጵያ ስልጡን ጸባየ መልካም አስገራሚ ቆንጆና ወብ ሕዝብ የለም !!






Post Reply