የዘመናችን ቅዱስ ያሬድ የተሰኙት አቡነ ናትናኤ ! ሰማየ ሰማያዊ ዝማሬ !! ፍጹም ድንቅ !!!
በኢትዮጵያ፣ መንፈሳዊ ዝማሬ አለማዊ ዘፈንን ሊተካ ይችላል!! ሃይማኖት በእውነት የተፈጠረው ባበሻ አገር ነው !
በኦርቶዶስ ውስጥ ያለው እጅግ ግዙፍ ንቅናቄ ጨርሶ አስገራሚ ነው
የዘመናችን ቅዱስ ያሬድ የተሰኙት አቡነ ናትናኤ ! ሰማየ ሰማያዊ ዝማሬ !! ፍጹም ድንቅ !!!
የዘመናችን ቅዱስ ያሬድ የተሰኙት አቡነ ናትናኤ ! ሰማየ ሰማያዊ ዝማሬ !! ፍጹም ድንቅ !!!
Last edited by Horus on 22 Apr 2020, 03:31, edited 2 times in total.
Re: የዘመናችን ቅዱስ ያሬድ የተሰኙት አቡነ ናትናኤል ! ሰማየ ሰማያዊ ዝማሬ !! ፍጹም ድንቅ !!!
ምድረ ከብድ የጻዲቁ ቅዱስ አቦ ዘላለማዊ ማረፊያ !!!
ዢጊቲ
ዝቋላ
ዳዮ
ምድረ ከብድ
ኬር ፣ የ ህዝኬር አገር !!!
ዢጊቲ
ዝቋላ
ዳዮ
ምድረ ከብድ
ኬር ፣ የ ህዝኬር አገር !!!
Re: በኢትዮጵያ፣ መንፈሳዊ ዝማሬ አለማዊ ዘፈንን ሊተካ ይችላል
የፕሮቴስታንት ንቅናቄ !!
Re: በኢትዮጵያ፣ መንፈሳዊ ዝማሬ አለማዊ ዘፈንን ሊተካ ይችላል
Down down pente
Re: በኢትዮጵያ፣ መንፈሳዊ ዝማሬ አለማዊ ዘፈንን ሊተካ ይችላል
አንደርታ፣ አንተ ጴንቴን ስለጠላህ እነሱ አይጠፉም ። በቃ ጴንጤ አንዱ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ካልቸር ነው። ኢትዮጵያ የክርስቲና፣ እስልምና አገር ነች ! ዘና ብለህ ተደሰት !! እኔ ኦርቶዶሽ ነኝ ግን ይህን የሙስሊም መንዙማ ስሰማ ፍጹም ደስ ነው ያለኝ ኢትዮጵያ ያማኞች፣ የጻዲቆች አገር ፣ ንጽሁ ሕዝብ ፣ አቦ ተወኝ !!! እንደ ኢትዮጵያ ስልጡን ጸባየ መልካም አስገራሚ ቆንጆና ወብ ሕዝብ የለም !!