Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS የመለሰ ዜናዊ የጥልቁ መልክተኟ ማስተር በላቸው ለመለሰ ሶስት ግዜ ትንቢት ነግሬው ስላልሰማ ነው የሞተው .... ጃንሆይ ብቻ አልነበሩም?????

Post by clear12 » 16 Apr 2020, 02:17

ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ ግለሰብ ብዙ ነብይ ነኝ የሚሉ ቴራፒ የሚያስፈልገው የመናፍስት ድምጽ የሚሰሙ የአእምሮ ችግር(Mental Personality disorders -MPD) ያለባቸው ግለሰቦች ሞልተዋል:: እነዚህ ነብይ ነኝ የሚሉ ሰዎች ሹክ እያለ እንዲያስቱ የሚያደርገውን መንፈስ (Earth bounding negative spirit) ከነሱ ላይ በቴራፒ (Spirit Release therapy http://habeshacults.com/company.html ) አስወግዶ ሰዎቹ ከጥንቁልና ወጥተው በጉልበታቸውና በጭንቅላታቸው ሰርተው እንዲኖሩ ማድረግ ያስፈልጋል :: ??? ትንቢቱ ሁሉ የሚታየውና የሚሆነውን ነገር ነው ጌታ ሹክ አለኝ እያለ የሚገምተው Delusional disorder, ....የገዢው ፓርቲ OPDO እንጂ TPLF አይሆን
Last edited by clear12 on 16 Apr 2020, 03:21, edited 4 times in total.

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: BREAKING NEWS የመለሰ ዜናዊ የጥልቁ መልክተኟ ማስተር በላቸው ለመለሰ ሶስት ግዜ ትንቢት ነግሬው ስላልሰማ ነው የሞተው .... ጃንሆይ ብቻ አልነበሩም?????

Post by clear12 » 16 Apr 2020, 03:04

የሳቅ ንጉስነት ቢዝነስ ብዙ ገንዘብ ማምጣት ሲያቆም ነብይ ነኝ የምትለዋን ሙያ ይዞ ብቅ ያለው በላቸው

Mahlana
Member
Posts: 1116
Joined: 25 Jan 2018, 08:33

Re: BREAKING NEWS የመለሰ ዜናዊ የጥልቁ መልክተኟ ማስተር በላቸው ለመለሰ ሶስት ግዜ ትንቢት ነግሬው ስላልሰማ ነው የሞተው .... ጃንሆይ ብቻ አልነበሩም?????

Post by Mahlana » 16 Apr 2020, 04:36

ምነው ማስተር በላቸው የሳቅ ሪከርዴን ካልሰበራችሁ ኣለ ሳ! :lol: :lol: :lol:

Clear12 እነዚህ ሰዎች ያሳብዱሃል።

clear12 wrote:
16 Apr 2020, 02:17
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ ግለሰብ ብዙ ነብይ ነኝ የሚሉ ቴራፒ የሚያስፈልገው የመናፍስት ድምጽ የሚሰሙ የአእምሮ ችግር(Mental Personality disorders -MPD) ያለባቸው ግለሰቦች ሞልተዋል:: እነዚህ ነብይ ነኝ የሚሉ ሰዎች ሹክ እያለ እንዲያስቱ የሚያደርገውን መንፈስ (Earth bounding negative spirit) ከነሱ ላይ በቴራፒ (Spirit Release therapy http://habeshacults.com/company.html ) አስወግዶ ሰዎቹ ከጥንቁልና ወጥተው በጉልበታቸውና በጭንቅላታቸው ሰርተው እንዲኖሩ ማድረግ ያስፈልጋል :: ??? ትንቢቱ ሁሉ የሚታየውና የሚሆነውን ነገር ነው ጌታ ሹክ አለኝ እያለ የሚገምተው Delusional disorder, ....የገዢው ፓርቲ OPDO እንጂ TPLF አይሆን

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: BREAKING NEWS የመለሰ ዜናዊ የጥልቁ መልክተኟ ማስተር በላቸው ለመለሰ ሶስት ግዜ ትንቢት ነግሬው ስላልሰማ ነው የሞተው .... ጃንሆይ ብቻ አልነበሩም?????

Post by clear12 » 16 Apr 2020, 05:28

አመሰግናለሁ Mahlana:: ግን እነዚህን ሰዎች እንደመቀለጃ ነው የማያቸውም ምክንያቱም ኢንፎሜሽን ተረታቸውን ራቁቱን እያስቀረው ስለሆነ:: አሁን እርስ በእርሳቸው እየተባሉ ስለሆነ ለማጋለጥ መድከምም አያስፈልግም ከፕሮፌሰር እስከ ኩሊ እራሳቸው እየመጡ እየተናዘዙ ነው

Post Reply