BREAKING NEWS የመለሰ ዜናዊ የጥልቁ መልክተኟ ማስተር በላቸው ለመለሰ ሶስት ግዜ ትንቢት ነግሬው ስላልሰማ ነው የሞተው .... ጃንሆይ ብቻ አልነበሩም?????
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ ግለሰብ ብዙ ነብይ ነኝ የሚሉ ቴራፒ የሚያስፈልገው የመናፍስት ድምጽ የሚሰሙ የአእምሮ ችግር(Mental Personality disorders -MPD) ያለባቸው ግለሰቦች ሞልተዋል:: እነዚህ ነብይ ነኝ የሚሉ ሰዎች ሹክ እያለ እንዲያስቱ የሚያደርገውን መንፈስ (Earth bounding negative spirit) ከነሱ ላይ በቴራፒ (Spirit Release therapy http://habeshacults.com/company.html ) አስወግዶ ሰዎቹ ከጥንቁልና ወጥተው በጉልበታቸውና በጭንቅላታቸው ሰርተው እንዲኖሩ ማድረግ ያስፈልጋል :: ??? ትንቢቱ ሁሉ የሚታየውና የሚሆነውን ነገር ነው ጌታ ሹክ አለኝ እያለ የሚገምተው Delusional disorder, ....የገዢው ፓርቲ OPDO እንጂ TPLF አይሆን
Last edited by clear12 on 16 Apr 2020, 03:21, edited 4 times in total.
Re: BREAKING NEWS የመለሰ ዜናዊ የጥልቁ መልክተኟ ማስተር በላቸው ለመለሰ ሶስት ግዜ ትንቢት ነግሬው ስላልሰማ ነው የሞተው .... ጃንሆይ ብቻ አልነበሩም?????
የሳቅ ንጉስነት ቢዝነስ ብዙ ገንዘብ ማምጣት ሲያቆም ነብይ ነኝ የምትለዋን ሙያ ይዞ ብቅ ያለው በላቸው
Re: BREAKING NEWS የመለሰ ዜናዊ የጥልቁ መልክተኟ ማስተር በላቸው ለመለሰ ሶስት ግዜ ትንቢት ነግሬው ስላልሰማ ነው የሞተው .... ጃንሆይ ብቻ አልነበሩም?????
Recent examples Ethiopians, so-called prophet, with Mental Personality disorders -MPD
Re: BREAKING NEWS የመለሰ ዜናዊ የጥልቁ መልክተኟ ማስተር በላቸው ለመለሰ ሶስት ግዜ ትንቢት ነግሬው ስላልሰማ ነው የሞተው .... ጃንሆይ ብቻ አልነበሩም?????
ምነው ማስተር በላቸው የሳቅ ሪከርዴን ካልሰበራችሁ ኣለ ሳ!
Clear12 እነዚህ ሰዎች ያሳብዱሃል።
Clear12 እነዚህ ሰዎች ያሳብዱሃል።
clear12 wrote: ↑16 Apr 2020, 02:17ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ ግለሰብ ብዙ ነብይ ነኝ የሚሉ ቴራፒ የሚያስፈልገው የመናፍስት ድምጽ የሚሰሙ የአእምሮ ችግር(Mental Personality disorders -MPD) ያለባቸው ግለሰቦች ሞልተዋል:: እነዚህ ነብይ ነኝ የሚሉ ሰዎች ሹክ እያለ እንዲያስቱ የሚያደርገውን መንፈስ (Earth bounding negative spirit) ከነሱ ላይ በቴራፒ (Spirit Release therapy http://habeshacults.com/company.html ) አስወግዶ ሰዎቹ ከጥንቁልና ወጥተው በጉልበታቸውና በጭንቅላታቸው ሰርተው እንዲኖሩ ማድረግ ያስፈልጋል :: ??? ትንቢቱ ሁሉ የሚታየውና የሚሆነውን ነገር ነው ጌታ ሹክ አለኝ እያለ የሚገምተው Delusional disorder, ....የገዢው ፓርቲ OPDO እንጂ TPLF አይሆን
Re: BREAKING NEWS የመለሰ ዜናዊ የጥልቁ መልክተኟ ማስተር በላቸው ለመለሰ ሶስት ግዜ ትንቢት ነግሬው ስላልሰማ ነው የሞተው .... ጃንሆይ ብቻ አልነበሩም?????
አመሰግናለሁ Mahlana:: ግን እነዚህን ሰዎች እንደመቀለጃ ነው የማያቸውም ምክንያቱም ኢንፎሜሽን ተረታቸውን ራቁቱን እያስቀረው ስለሆነ:: አሁን እርስ በእርሳቸው እየተባሉ ስለሆነ ለማጋለጥ መድከምም አያስፈልግም ከፕሮፌሰር እስከ ኩሊ እራሳቸው እየመጡ እየተናዘዙ ነው