Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Union » 16 Oct 2022, 23:05

Right on, brother Right!

And we will WIN for sure!!! God is 100% with us!

Right wrote:
13 Oct 2022, 23:44
Identification syndrome.

All this dance by the tribalist is nothing but to cover up the naked opportunist and con man Dr Birr Sinega.

Birr spent a decade and half of his life at the Niyala Hotel in Asmara claiming to commander an Army against the system he now serves happily.

No. No. We will not be distracted from fighting ethnic cleansing and Amahara genocide. We will fight for the freedom of innocent journalists and Zemene Kase.

We will fight for the removal of Abiye Ahmed & Birr Sinega.

Union

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Union » 16 Oct 2022, 23:10

ወይ ጣጣ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ትናንትና ጉራጌ ተገደለ በክላስተር ተጨመደደ ተዋረደ ተሳደደ ስትለን አልነበረም እንዴ?ክልል ካልሆንን ብልፅግና ገደል ይግባ፣ አፍናው ይቁም ስትል አልነበር እንዴ? ዛሬ ጉራጌ ምን አግኝቶ ነው ግዜው በብርሀን ጮራ ፍንድቅድቅ ብሏል እያልክ ኡኡ የምትለው :lol:

ስንት አይነት ህዝብ አለ? :lol:

አይ ግዜ ስንቱን አሳየን :lol:
Horus wrote:
14 Oct 2022, 00:14
የወያኔ ዘመነ ጭለማ ተዘግቷል! የደደቢት ደደብ ጸሃይ ጠልቃለች! ይህ የብርሃን ዘመን ነውና በብርሃን ተመላለሱ! ብርሃኑን ተከተሉ !! ኬር ዬሁን !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42677
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Horus » 16 Oct 2022, 23:20

Educator wrote:
16 Oct 2022, 21:48
Birr Amtu Sainega must be tested first. Look at the letter below and all its errors:

Educator,
This is a testament to the shameful ቆሻሻ quality of Weyane rule and እናነተ ደደቦች ለ30 አለት ያቆማችሁት ሰርዓት ! በኢትዮጵያ 1 ሚሊዮን አስተማሪዎች አሉ። 90% የሚያስተምሩትን ትምህርት ማለፍ አልቻሉም። ይህን ኢንስትርክሽን የጻፉትኮ ያንተ አጎቶች ያሰለጠኑዋቸው አስተማሪዎች ናቸው ። እነዚህ አስተማሪዎችኮ ዲክሽነሪ ማንበብ አይችሉም ። በርሃኑ ያንዳንዱ ቢሊዮን ኮፒ ወረቀቶች አያነብም። ይህን ኢንስትራክሽን የጻፈው ሰው ግ ን የሚገመገም ይመስለኛ። ስለዚህ አንተ ሹክሻክ ወያኔትግሬ ለዚህ ነው ትህነግ የሚባል ቅሻሻ ክስተት ከኢትዮጵያ ምድር ተጠርጎ መጥፋት አለበት የምንለው :x :x :x

በኔ እይታ የዚህ ኢንስትራክሽን ስህተት በላቲን እስክሪፕት መጻፉ ነው ። በግዕዝ ያንድ ቃል ድምጽና ስ ዕላዊ ምልክቱ (ምስሉ/ፊደሉ) አንድ ናቸው ። ግዕዝ የድምጽ እስፔሊንግ ጣጣ የለበትም ። ለዚህም ነው ላቲንን ሺ ግዜ ይበልጠዋል የምንለው ። ዛሬ ቁቤ የሚባል ቲያትር መጥቶ የንግሊዝኛ ቋንቋ እስፔሊንግ ሕግን አፍርሶታል ።ስለዚህ ተማሪው የንግሊኛ ትምህር በሌለበት በዚህ ዘመን የራሱ የሆነ የንግሊዝኛ ቃል የሚያነብበት ሲስተም ፈጥሯል እሱም ቃሉን እንደ አማርኛ ቃል በማንበብ በላቲን ፊደላት መጻፍ ነው ። ለምሳሌ ብላክን ማለት ማጡቀር እንደ ሆነ ተማሪው/ አስተማሪው ያውቃል ። ስለሆነም የቃሉን ድምጽ በግዕዝ በመከተል ብ ላ ክ ን እሱን Blaken ይለዋል ማለት ነው ። ማለትም አበሻ የራሱ ይሆነ እንግሊዝኛ እስፔሊንግ ፈጠረ ማለት ነው !!! ይገርማል

Selam/
Senior Member
Posts: 17793
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Selam/ » 17 Oct 2022, 01:34

Kichamam woyane - ወያኔ በለብ ለብ ያሰለጠናቸው መምህራኖችና አስተዳደሮች እኮ ናቸው እስከአሁን ትምህርት ሚኒስቴር ውስጥ ተሰግስገው ያሉት። አይደለም እንግሊዘኛ አማርኛ በትክክል መፃፍ አይችሉም። በአስር አመት ውስጥ እነዚህ ደካሞች ሙሉ በሙሉ ይተካሉ።
Educator wrote:
16 Oct 2022, 21:48
Birr Amtu Sainega must be tested first. Look at the letter below and all its errors:

Selam/
Senior Member
Posts: 17793
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Selam/ » 17 Oct 2022, 01:59

Kichamam woyane minion - Perhaps that’s how Gurages are fighting back PP to get what they want. Creating cohesion among themselves, which I have been advocating for, and reigniting their cultural, social & economical values. Whereas your KIFFU TPLF thugs got bitter and went back to dedebit & now they are getting fried on their bad decisions like hell. ምከረው፣ ምከረው…

union wrote:
16 Oct 2022, 23:10
ወይ ጣጣ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ትናንትና ጉራጌ ተገደለ በክላስተር ተጨመደደ ተዋረደ ተሳደደ ስትለን አልነበረም እንዴ?ክልል ካልሆንን ብልፅግና ገደል ይግባ፣ አፍናው ይቁም ስትል አልነበር እንዴ? ዛሬ ጉራጌ ምን አግኝቶ ነው ግዜው በብርሀን ጮራ ፍንድቅድቅ ብሏል እያልክ ኡኡ የምትለው :lol:

ስንት አይነት ህዝብ አለ? :lol:

አይ ግዜ ስንቱን አሳየን :lol:
Horus wrote:
14 Oct 2022, 00:14
የወያኔ ዘመነ ጭለማ ተዘግቷል! የደደቢት ደደብ ጸሃይ ጠልቃለች! ይህ የብርሃን ዘመን ነውና በብርሃን ተመላለሱ! ብርሃኑን ተከተሉ !! ኬር ዬሁን !!!

Right
Member
Posts: 4789
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Right » 17 Oct 2022, 06:24

Perhaps that’s how Gurages are fighting back PP to get what they want.
In your little dishonest world you are conning the PP government on the left and conning the Ethiopian people on the right.
You are exposed. You are now bedding with Shiferaw Shegute, you may ask more blankets from PP. You can’t complain as Dr Dagnachew is in the corner to slap you.

MOLACHA LEBA.

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Educator » 17 Oct 2022, 10:21

Yesterday you said this thinking everything was positive in your camp:
Horus wrote:
14 Oct 2022, 00:14
የወያኔ ዘመነ ጭለማ ተዘግቷል! የደደቢት ደደብ ጸሃይ ጠልቃለች! ይህ የብርሃን ዘመን ነውና በብርሃን ተመላለሱ! ብርሃኑን ተከተሉ !! ኬር ዬሁን !!!
When you see Birr Amtu Sainega's letter full of errors, you blame Woyanes. Is Birr Amtu the product of Woyane's education system like Mamo Killo? Was he getting paid 200k US dollars for producing this kind of letters? Being a leader means all the responsibility falls on you. A leader cannot blame his subordinates when things go wrong. In a democracy and civilized society, the leader would resign for mistakes like this.

If I were you I would advise Birr Amtu Sainega on solutions rather than keep blaming the Woyanes who are probably stuck in Tembien caves for the last five years. They will not come out from their caves and fix all the problems you have with everything. I for one forgot Woyanes. It won't get you anything or anywhere to keep blaming them. They are gone not to return forever. Get over them. They are not problems anymore. Birr amtu and Mamo Killo are the ones who can either fix or break the country at this time . And all indications are that these two individuals are in the wrong path, from exacerbating civil war to wiping out Amharas and orthodox christianity, and promoting corruption and prosperity gospel.

As a start, tell Birr Amtu Sainega to teach students before testing them. Students only puke what they are taught. You can't test them before teaching them. Exam cheating is not the issue here, it is the teaching that lacks everything.
Horus wrote:
16 Oct 2022, 23:20
Educator wrote:
16 Oct 2022, 21:48
Birr Amtu Sainega must be tested first. Look at the letter below and all its errors:

Educator,
This is a testament to the shameful ቆሻሻ quality of Weyane rule and እናነተ ደደቦች ለ30 አለት ያቆማችሁት ሰርዓት ! በኢትዮጵያ 1 ሚሊዮን አስተማሪዎች አሉ። 90% የሚያስተምሩትን ትምህርት ማለፍ አልቻሉም። ይህን ኢንስትርክሽን የጻፉትኮ ያንተ አጎቶች ያሰለጠኑዋቸው አስተማሪዎች ናቸው ። እነዚህ አስተማሪዎችኮ ዲክሽነሪ ማንበብ አይችሉም ። በርሃኑ ያንዳንዱ ቢሊዮን ኮፒ ወረቀቶች አያነብም። ይህን ኢንስትራክሽን የጻፈው ሰው ግ ን የሚገመገም ይመስለኛ። ስለዚህ አንተ ሹክሻክ ወያኔትግሬ ለዚህ ነው ትህነግ የሚባል ቅሻሻ ክስተት ከኢትዮጵያ ምድር ተጠርጎ መጥፋት አለበት የምንለው :x :x :x

በኔ እይታ የዚህ ኢንስትራክሽን ስህተት በላቲን እስክሪፕት መጻፉ ነው ። በግዕዝ ያንድ ቃል ድምጽና ስ ዕላዊ ምልክቱ (ምስሉ/ፊደሉ) አንድ ናቸው ። ግዕዝ የድምጽ እስፔሊንግ ጣጣ የለበትም ። ለዚህም ነው ላቲንን ሺ ግዜ ይበልጠዋል የምንለው ። ዛሬ ቁቤ የሚባል ቲያትር መጥቶ የንግሊዝኛ ቋንቋ እስፔሊንግ ሕግን አፍርሶታል ።ስለዚህ ተማሪው የንግሊኛ ትምህር በሌለበት በዚህ ዘመን የራሱ የሆነ የንግሊዝኛ ቃል የሚያነብበት ሲስተም ፈጥሯል እሱም ቃሉን እንደ አማርኛ ቃል በማንበብ በላቲን ፊደላት መጻፍ ነው ። ለምሳሌ ብላክን ማለት ማጡቀር እንደ ሆነ ተማሪው/ አስተማሪው ያውቃል ። ስለሆነም የቃሉን ድምጽ በግዕዝ በመከተል ብ ላ ክ ን እሱን Blaken ይለዋል ማለት ነው ። ማለትም አበሻ የራሱ ይሆነ እንግሊዝኛ እስፔሊንግ ፈጠረ ማለት ነው !!! ይገርማል

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Educator » 17 Oct 2022, 10:29

So are you suggesting testing the teachers first before testing students? I agree with you 100% if your answer is yes. Then what is all the cheerleading for Birr Amtu Sainega for organizing the school leaving exam last week? He hasn't even gotten the order right.😁😁😁

Selam/ wrote:
17 Oct 2022, 01:34
Kichamam woyane - ወያኔ በለብ ለብ ያሰለጠናቸው መምህራኖችና አስተዳደሮች እኮ ናቸው እስከአሁን ትምህርት ሚኒስቴር ውስጥ ተሰግስገው ያሉት። አይደለም እንግሊዘኛ አማርኛ በትክክል መፃፍ አይችሉም። በአስር አመት ውስጥ እነዚህ ደካሞች ሙሉ በሙሉ ይተካሉ።
Educator wrote:
16 Oct 2022, 21:48
Birr Amtu Sainega must be tested first. Look at the letter below and all its errors:

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Abere » 17 Oct 2022, 10:45

Is this instruction truly from the Ministry of Education? Wow, if this is true the educational and testing experts should take basic ESOL classes. Does not the computer have spell/grammar checker? If the instruction is not proof read, I wonder what the quality of the test items(questions) look like in the eyes of diligent subject matter expert. Poor and unreliable test or assessment questions are liable to result in educational crime for they fail students or measure what they supposed to measure. There has to be care in the construction of test items so as to make them valid and reliable. Equally important is the an unambiguity of the instructions in the test packets - it enable the students to navigate the test properly
Educator wrote:
17 Oct 2022, 10:29

Post by Horus » 17 Oct 2022, 12:11

Abere wrote:
17 Oct 2022, 10:45

አበረ፣
ይህ የፈተና መምሪያ እውነት ከሆነ ያለብን ችግር ጥልቀት የሚያሳይ ነው ። ብዙ አይነት ችግሮች እንዳሉ ያሳያል ። የኮምፒዩተር ማረሚያ መጠቀምን አለመቻል፤ መዝገበቃላት ማንበብን አለመቻል፤ በቁቤ ምክኛት የላቲን ፊደሎችን ለኢትዮጵያ ቃላት መጠቀምን ከK-6 የተማሩ ልጆች ስለ እንግሊዝኛ እስፔሊንግ ህግጋት ፍጹም የተሳሳተ ግንዛቤ ይዘው ማደጋቸው፤ አስተማዎች ራሳቸው ያልተርማሩ ስለሆኑ ነገሩ ሁሉ እውሩን የሚመራው እውር ነው የሆነው። ማለትም የዛሬ ተፈታኞች ከጠፉት ትውልዶች መሃል ይመስሉኛል። ኮሌጅ ውስጥ ስኬታማ የሚያደርጋቸው የትላንቱ ፈተና ሳይሆን ላለፉት 12 አመታት የሰበሰቡት እውቀት ነው ። ስለዚህ ይህ መምሪያ የበሽታው ሲምተም ነው። ሆኖም ግ ን በቋንቋ ሳይስንስ የአንድ ቃል ትርጉም ያለው በራሱ በቃሉ ውስጥ ሳይሆን ቃሉ በአረፍተ ነገሩ ውስጥ ባለው አግባብ (ኮንቴክስት) ነው ።
ስለሆነም ሰዎች በተሰባበሩ ቃላትና ሰዋስው ውስጥም ቢሆን ኮሚኒኬት ማድረግ (ትርጉም መለዋወጥና መግባባ) ይችላሉ ስለምን እንደ ሚያወሩ በኮንቴክስት ከተስማሙ ። በዚህ ምክኛት ይህ የቋንቋ ዝቅጠት በተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ላይ የሚኖረው ጥፋት የተወሰነ ነው ። If they know the content of their subject matter. I see a much deeper and long lasting problem; that is, change in the cognitive structure of this generation. Cognition (thought) is almost a function of language. There is no thought without and outside of language.When there is crisis in the language of a people, there will be crisis in the cognitive development of that people. As the result, learning, thinking and problem solving ability of that people will suffer.

ፈጣሪ ሕዝባችንን ከዚህ ይጠብቅልን!

ትምህርት በመሻሻሉ ለምን ፈነደቅክ ጉራጌ በኮማንድ ፖስት ስር እየማቀቀ ለምትሉኝ ጂልና ጸረ ኢትዮጵያ አላማ ቢሶች ይህን ልበላችሁ! የኢትዮጵያ ታላቅ አገር መሆን አይደለም ስንጥር ምታክል መሻሻልና እድገት ስታሳይ ያ የጉራጌ አላምና ተስፋ ብቻ ሳሆን ፍንደቃው ነው ። ጉራጌ ኢትዮጵያ ነው! ኢትዮጵያ ጉራጌ ነች! መንግስት ይመጣል መንግስት ይሄዳል! ኢትዮጵያና ጉራጌ ዘላለማዊ ናቸው ። ይህን የማይገባው፣ ይህን መሆን ያላለ ወያኔ ለ50 አመት በጭለማ ተመላልሶ ያገር ካንሰር ያለም ለማኝ ሆኖ ወደ መቃብር እየወረደ ያለው!!! ለጉራጌ እንደ ራሱ የሚወዳት ኢትዮጵያና ሹክሻክ የሌቦች ደን ብልጽግና እንደ ቀንና ለሊት የተለያዩ ናቸው ። በኮማንድ ፖስት መብታችን የቀማው አንድ የሌባ ገዝ ቡድን እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም! ኢትዮጵያ ስትሻሻል ሲያዩ የሚናደዱ የኢትዮጵያ ምቀኞች ናቸው! ደሞን ለላይ የወቀሱኝ ያው ዙሪያው ገደል የሆነባቸው ወያኔዎች ናቸው! ጸረ ኢትዮጵያዎች!!!!

ሆረስ ዘኢትዮጵያ

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Abere » 17 Oct 2022, 16:06

ሆረስ፥

___የትምህርት ጥራት ዝቅጠት የበርካታ አሥርት አመታት ድምር ውጤት ነው ( compounded effect)። ምንም እንኳን ይህ ችግር ከደርግ ጊዜ ቢጀምርም (በተለይም የመጠን ለውጥ ላይ በማተኮሩ ) እጅግ ገዝፎ እና መስመር ስቶ የታየው ለአለፉት 3 አስርት አመታት ነው። ይህ ግድፈት ሊከሰት ቢችል አይገርምም ካልተከሰተም ውሸት ነው ማለት ነው። ትልቁ ነጥብ መሆን ያለበት የመመዘኛ ፈተናዎች ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ በባለሙያዎች ቢዘጋጁ አስፈላጊው ዕርምት ቀድሞ ቢደረግ መልካም ነው። የትምህርት ጥራት መውደቅ በተመለከተ ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ዩኒቨርስቲ እያስተማረ ያለ ምናልባትም በ2ቱ ስርዐት ጊዜ ችግሩ ምን እንደሚመስል በቀላሉ መመስከር ይችላል። ከወያኔ በፊት ጀማሪ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ዛሬ ከዩኒቨርስቲ 5 ወይም 4 አመት ጨርሰው ከሚመረቁት የበለጠ የተሻለ ችሎታ አላቸው።

___ በዚህ አይነት ኮሌጅ የጨረሰ የዩኒቨርስቲ ተማሪ እንደት አድጎ ለውጭ አገር የ2ኛ ወይም 3ኛ ድግሪ ተወዳድሮ ስኮላርሽፕ ዕድል ወይም ቅበላ ያገኛል? እንደት አድርጎ TOEFL/ILET GRE, GMAT,LSAT, MCAT etc. ሊያልፍ ይችላል? የትምህርት ጉዳይ የሰፈር ፓለቲካ ጉዳይ መሆን የለበትም። ከፓለቲካ እና ከፓለቲከኞች እጅ ነጻ መውጣት አለበት።ሆድን በጎመን ቢሸነግሉት ጉልበት በአቀበት ይመሰክራል ይባላል። የጋሸበ ስታትስቲክስ እና የፓለቲካ ድስኩር ትውልድ ያበላሻል። ትውልድ ማስተማር ትልቅ አገራዊ ሃላፊነት ነው።

Horus wrote:
17 Oct 2022, 12:11

Post by Selam/ » 17 Oct 2022, 16:29

ስናዳሪ ገነት ጉዲት አሁንም በህይወት አለች። እሷም ፈተናውን ብትፈተን ትንደባለላለች።

Abere wrote:
17 Oct 2022, 16:06

Post Reply