Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17654
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:

Post by Selam/ » 16 Feb 2024, 13:47

እኔ አሁን ስላለው ሁኔታ እንጂ የፃፍኩት ወደፊት ኤርትራ ውስጥ ስለሚሆነው ለመጠንቆል አይደለም። ለወደፊት የሚሆነው የኤርትራውያኖች የውስጥ ጉዳይ ስለሆነ የማያገባኝ ነገር ውስጥ ገብቼ መትፈት አልፈልግም። ፍላጎቱና መተባበሩ ካላቸው ግን ለራሳቸው ብቻ ሳይሆን ለጎረቤትም የሚተርፍ የተፈጥሮ ፀጋ አላቸው።

እዚህ ያሉት የህግደፍ ካድሬዎች ግን የፈጠራ ታሪክና አሉባልታ ከመፈብረክና ስለማያገባቸው የኢትዮጵያ ጉዳይ ቀንና ለሊት ከማሰላሰል በተረፈ ለሃገራቸው ምንም የማይረቡ ውዳቂዎች ናቸው። ሃገር በወሬ ብቻ አይገነባም።

Selam/ wrote:
16 Feb 2024, 10:24
እየተከባበርን እውነት እውነቱን እንነጋገር!

ጣሊያኖች ኤርትራ ውስጥ ብቻ ከ 2500 በላይ ፋብሪካዎች ከፍተው የራሳቸውንም ሰዎች ኤርትራውያኖችንም ቀጥረው ይንቀሳቀሱ ነበር። ለዚህም ነበር በኋላ ኤርትራውያኖች ወደ መካከላዊው የኢትዮጵያ ክፍል መጥተው በእጅ ሙያ ራሳቸውንም ህዝቡንም ሲጠቅሙ የነበረው። በሃይለስላሴ ጊዜም የኤርትራ ኢኮኖሚ ከሌሎቹ የኢትዮጵያ ክፍለ ሃገራት በብዙ እጥፍ በበለጠ ተደራጅቶ ለመቀጠሉ የ1972 Expo መመልከት ነው። ደርግም ኤርትራ ውስጥ ብዙ ግንባታ ያደርግ እንደነበረ አውቃለሁኝ ምክንያቱም አጎቴ መሐንዲስ ሆኖ በምፅዋና በአስመራ መካከል እየተመላለሰ ብዙ የፕሮጀክት ማኔጅመንት ይሰራ ነበር። ከዚያ ሁሉ የማስታውሰው የአስመራ የህትመት ፋብሪካና ምፅዋ ውስጥ የመንግስት ሰራተኞች መኖሪያና መዝናኛ ቦታ ያሰራ እነደነበር ነው። (ዕርጉም ወያኔዎች ገና ብዙ ይደርስባቸዋል ለፈፀሙት ግፍ ፣ በኋላ እስር ቤት ውስጥ ቀጥቅጠው ገደሉት!)

ኤርትራ ለብዙ ዘመናት ለስልጣኔ በሯ ክፍት የነበረና፣ በጣም ውብና በሰዎች እንቅስቃሴዎች የተሞላች ሀገር ነበረች። ዛሬ ግን የሰዎች ቁጥር ተመናምኖ እስከ ዛሬ የተሰሩት ንብረቶች ፈራርሰው አዲስ ነገር ምንም ሳይጨመር ወናና የghost town መምሰላቸው በጣም ያሳዝነኛል። ሌላ የሚገርመኝ ነገር ከተማዎችንና ኢንዱስትሪዎችን በጣሊያኖች ምክንያት በብዛት ቀድመው ቢጀምሩም፣ ከ 80% በላይ የሚሆነው ህዝብ እስከ አሁን በግብርና ነው የሚተዳደረው። ይኸ አሃዝ ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ 70% ወርዷል። I am not saying one is good and the other bad but it’s an indicator of the population distribution and urbanization dynamics.

Selam/
Senior Member
Posts: 17654
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:

Post by Selam/ » 16 Feb 2024, 13:57

አንተ ቂል - የመኪናና ታንክ ክምር ለሰላሳ ዓመት ተቆልሎ ዝገት እየበላው ማየት ፣ ኤርትራ ውስጥ ምንም የብረታ ብረትና ዕደ ጥበብ እንቅስቃሴ አለመኖሩን ያሳያል። ይኸ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢሆን ኖሮ ወዳጄ፣ ብልጥ entrepreneurs ልክ እንደ ወርቅ እያቀለጡ ለጥቅም ያውሉት ነበር። ደንቆሮ ስለሆንክ እንጂ ይኸ honestly በጣም ያሳፍራል።
Fiyameta wrote:
16 Feb 2024, 12:42
በኤርትራ ምድር የፈሰሰው የኢትዮጵያ ሃብት!
Last edited by Selam/ on 16 Feb 2024, 20:42, edited 2 times in total.

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:

Post by Educator » 16 Feb 2024, 14:24

Fed_Up,
Why exactly are you here on Ethiopian Review forum then?
Fed_Up wrote:
16 Feb 2024, 11:30
Right wrote:
16 Feb 2024, 11:11
ማንም ሰው የማያወራው ነገር አለ፤ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ፌዴሬትና ዩናትድ ከሆነች ጅምሮ ስንት የኢትዮጵያ ሃብትና ገንዘብ ነው እዚያ ደረቅ መሬት ላይ ይፈሰሰው ?
Let us talk about the facts. Yosef GiHiwot, an anti Ethiopia Eritrean has written in depth in the early 2000 about the misunderstandings and flawed perception of Eritreans have about Eritrea. And they don’t even grasp why Asmara was created in the first place.
....

Without Ethiopia it is a dead end for every min-states in the HOA.
ሆላ ቀር ናችሁ... ለማኝ ናችሁ... ድሃ ናችሁ... ምንም የምትሰጡትም የላችሁም ... ኮተታም ድሃ ናችሁ

አ ን ፈ ል ጋ ች ሁ ም::

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:

Post by Educator » 16 Feb 2024, 14:32

Are you not smart enough to use this much row material to rebuild Eritrea? It is also an eyesore for the residents and tourists, it makes it feel like Eritrea is a junk yard.
Fiyameta wrote:
16 Feb 2024, 12:42
በኤርትራ ምድር የፈሰሰው የኢትዮጵያ ሃብት!

በኤርትራ ምድር የፈሰሰው የኢትዮጵያ ሃብት!

በኤርትራ ምድር የፈሰሰው የኢትዮጵያ ሃብት!

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21555
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:

Post by Fiyameta » 16 Feb 2024, 14:41

Fiyameta wrote:
16 Feb 2024, 12:42

The agame Selam/Horus is embarrassed to see this. :P :P

Of course, we removed the charred remains of the Soviet soldiers before displaying their destroyed tanks and armored vehicles for posterity. 8)

በኤርትራ ምድር የፈሰሰው የኢትዮጵያ ሃብት!

በኤርትራ ምድር የፈሰሰው የኢትዮጵያ ሃብት!

በኤርትራ ምድር የፈሰሰው የኢትዮጵያ ሃብት!

Horus
Senior Member+
Posts: 42515
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:

Post by Horus » 16 Feb 2024, 14:51

Right wrote:
16 Feb 2024, 11:11
ማንም ሰው የማያወራው ነገር አለ፤ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ፌዴሬትና ዩናትድ ከሆነች ጅምሮ ስንት የኢትዮጵያ ሃብትና ገንዘብ ነው እዚያ ደረቅ መሬት ላይ ይፈሰሰው ?
Let us talk about the facts. Yosef GiHiwot, an anti Ethiopia Eritrean has written in depth in the early 2000 about the misunderstandings and flawed perception of Eritreans have about Eritrea. And they don’t even grasp why Asmara was created in the first place.

The Italian colonizers whom the Eritreans are proud and idolized today never have Eritrea in their heart. They consider them as a savage animals. Everything was about Ethiopia. Evidently that was manifested then by not allowing the locals beyond a 4th grade education.
After the federation Ethiopia has invested enormously educating the Eritreans. Numerous Eritrean scholars, professionals has been trained in Ethiopia and abroad. The current dysfunctional university of Asmara university was established by Ethiopia but not Italia. Today it is a non existent. Half of the high schools Ethiopia built half of them are gone. In its 32 years of existence, Eritrea has never produced a pool of educated elites and that is detrimental for the future of a country.

The industries, the idiot Eritreans bragging about, Italy has built it with Ethiopia in mind. Without Ethiopia they are nothing but a piece of money losing machines. Today they are rusted and are an ecological disaster.

Oh, and about Eritrean truckers, mechanics and technicians that the Italians used during colonization as slave labour but later have found dignified existence in Ethiopia. Without Ethiopia they would have been nothing but a former slaves proud of their past lives under slave masters.

Without Ethiopia it is a dead end for every min-states in the HOA.
Yes, this is the real truth. አንቱ የሚባሉት የኤርትራ ምሁራን ሁሉ ኃይለ ስላሴ ያስተማራቸው፣ በስኮላርሺፕና አዳሪ ት/ቤት ያስተማራቸው ናቸው እስከ ዛሬም ኤርትራን የሚመሩት ። በዚህም ሳቢያ ቢሮክራሲው ውስጥ ተጽኖ እያገኙ ሄደው ነው ሲጠግቡ አዲሳባ ባሉ የኤርትራ ነጋዴዎች በምስጢር እየተረዱ ኢትዮጵያን ያፈረሱት ። ሻአቢያ ሃ ተብሎ ሲጀመር አውቃለሁ ፣ የኤርትራዊ ጓደኞቼ ሁሉ በቅጽበት ተገንጣይ መሆን ሲጀምሩ !! ለምን ይዋሻል?

Union

Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:

Post by Union » 16 Feb 2024, 15:17

Wow .. that is a crazy testimony. My father used say it was wrong for letting them in to Ethiopia and giving them all access to all social services with no restrictions. Because they were foxes in sheeps' closings. He said that after observing the big cultural difference between us. They were abused by the west

We see the same thing now adays all over and on ER

Horus wrote:
16 Feb 2024, 14:51
Right wrote:
16 Feb 2024, 11:11
ማንም ሰው የማያወራው ነገር አለ፤ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ፌዴሬትና ዩናትድ ከሆነች ጅምሮ ስንት የኢትዮጵያ ሃብትና ገንዘብ ነው እዚያ ደረቅ መሬት ላይ ይፈሰሰው ?
Let us talk about the facts. Yosef GiHiwot, an anti Ethiopia Eritrean has written in depth in the early 2000 about the misunderstandings and flawed perception of Eritreans have about Eritrea. And they don’t even grasp why Asmara was created in the first place.

The Italian colonizers whom the Eritreans are proud and idolized today never have Eritrea in their heart. They consider them as a savage animals. Everything was about Ethiopia. Evidently that was manifested then by not allowing the locals beyond a 4th grade education.
After the federation Ethiopia has invested enormously educating the Eritreans. Numerous Eritrean scholars, professionals has been trained in Ethiopia and abroad. The current dysfunctional university of Asmara university was established by Ethiopia but not Italia. Today it is a non existent. Half of the high schools Ethiopia built half of them are gone. In its 32 years of existence, Eritrea has never produced a pool of educated elites and that is detrimental for the future of a country.

The industries, the idiot Eritreans bragging about, Italy has built it with Ethiopia in mind. Without Ethiopia they are nothing but a piece of money losing machines. Today they are rusted and are an ecological disaster.

Oh, and about Eritrean truckers, mechanics and technicians that the Italians used during colonization as slave labour but later have found dignified existence in Ethiopia. Without Ethiopia they would have been nothing but a former slaves proud of their past lives under slave masters.

Without Ethiopia it is a dead end for every min-states in the HOA.
Yes, this is the real truth. አንቱ የሚባሉት የኤርትራ ምሁራን ሁሉ ኃይለ ስላሴ ያስተማራቸው፣ በስኮላርሺፕና አዳሪ ት/ቤት ያስተማራቸው ናቸው እስከ ዛሬም ኤርትራን የሚመሩት ። በዚህም ሳቢያ ቢሮክራሲው ውስጥ ተጽኖ እያገኙ ሄደው ነው ሲጠግቡ አዲሳባ ባሉ የኤርትራ ነጋዴዎች በምስጢር እየተረዱ ኢትዮጵያን ያፈረሱት ። ሻአቢያ ሃ ተብሎ ሲጀመር አውቃለሁ ፣ የኤርትራዊ ጓደኞቼ ሁሉ በቅጽበት ተገንጣይ መሆን ሲጀምሩ !! ለምን ይዋሻል?

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23827
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:

Post by Fed_Up » 16 Feb 2024, 15:55

Educator wrote:
16 Feb 2024, 14:24
Fed_Up,
Why exactly are you here on Ethiopian Review forum then?
Fed_Up wrote:
16 Feb 2024, 11:30
Right wrote:
16 Feb 2024, 11:11
ማንም ሰው የማያወራው ነገር አለ፤ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ፌዴሬትና ዩናትድ ከሆነች ጅምሮ ስንት የኢትዮጵያ ሃብትና ገንዘብ ነው እዚያ ደረቅ መሬት ላይ ይፈሰሰው ?
Let us talk about the facts. Yosef GiHiwot, an anti Ethiopia Eritrean has written in depth in the early 2000 about the misunderstandings and flawed perception of Eritreans have about Eritrea. And they don’t even grasp why Asmara was created in the first place.
....

Without Ethiopia it is a dead end for every min-states in the HOA.
ሆላ ቀር ናችሁ... ለማኝ ናችሁ... ድሃ ናችሁ... ምንም የምትሰጡትም የላችሁም ... ኮተታም ድሃ ናችሁ

አ ን ፈ ል ጋ ች ሁ ም::
Because you guys mentioning and discussing us. Therefore, we are here to straighten up the truth.

Selam/
Senior Member
Posts: 17654
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:

Post by Selam/ » 16 Feb 2024, 20:46

Selam/ wrote:
16 Feb 2024, 13:57
አንተ ቂል - የመኪናና ታንክ ክምር ለሰላሳ ዓመት ተቆልሎ ዝገት እየበላው ማየት ፣ ኤርትራ ውስጥ ምንም የብረታ ብረትና ዕደ ጥበብ እንቅስቃሴ አለመኖሩን ያሳያል። ይኸ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢሆን ኖሮ ወዳጄ፣ ብልጥ entrepreneurs ልክ እንደ ወርቅ እያቀለጡ ለጥቅም ያውሉት ነበር። ደንቆሮ ስለሆንክ እንጂ ይኸ honestly በጣም ያሳፍራል።
Fiyameta wrote:
16 Feb 2024, 12:42
በኤርትራ ምድር የፈሰሰው የኢትዮጵያ ሃብት!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:

Post by TGAA » 16 Feb 2024, 21:47

Selam/ wrote:
16 Feb 2024, 10:24
እየተከባበርን እውነት እውነቱን እንነጋገር!

ጣሊያኖች ኤርትራ ውስጥ ብቻ ከ 2500 በላይ ፋብሪካዎች ከፍተው የራሳቸውንም ሰዎች ኤርትራውያኖችንም ቀጥረው ይንቀሳቀሱ ነበር። ለዚህም ነበር በኋላ ኤርትራውያኖች ወደ መካከላዊው የኢትዮጵያ ክፍል መጥተው በእጅ ሙያ ራሳቸውንም ህዝቡንም ሲጠቅሙ የነበረው። በሃይለስላሴ ጊዜም የኤርትራ ኢኮኖሚ ከሌሎቹ የኢትዮጵያ ክፍለ ሃገራት በብዙ እጥፍ በበለጠ ተደራጅቶ ለመቀጠሉ የ1972 Expo መመልከት ነው። ደርግም ኤርትራ ውስጥ ብዙ ግንባታ ያደርግ እንደነበረ አውቃለሁኝ ምክንያቱም አጎቴ መሐንዲስ ሆኖ በምፅዋና በአስመራ መካከል እየተመላለሰ ብዙ የፕሮጀክት ማኔጅመንት ይሰራ ነበር። ከዚያ ሁሉ የማስታውሰው የአስመራ የህትመት ፋብሪካና ምፅዋ ውስጥ የመንግስት ሰራተኞች መኖሪያና መዝናኛ ቦታ ያሰራ እነደነበር ነው። (ዕርጉም ወያኔዎች ገና ብዙ ይደርስባቸዋል ለፈፀሙት ግፍ ፣ በኋላ እስር ቤት ውስጥ ቀጥቅጠው ገደሉት!)

ኤርትራ ለብዙ ዘመናት ለስልጣኔ በሯ ክፍት የነበረና፣ በጣም ውብና በሰዎች እንቅስቃሴዎች የተሞላች ሀገር ነበረች። ዛሬ ግን የሰዎች ቁጥር ተመናምኖ እስከ ዛሬ የተሰሩት ንብረቶች ፈራርሰው አዲስ ነገር ምንም ሳይጨመር ወናና የghost town መምሰላቸው በጣም ያሳዝነኛል። ሌላ የሚገርመኝ ነገር ከተማዎችንና ኢንዱስትሪዎችን በጣሊያኖች ምክንያት በብዛት ቀድመው ቢጀምሩም፣ ከ 80% በላይ የሚሆነው ህዝብ እስከ አሁን በግብርና ነው የሚተዳደረው። ይኸ አሃዝ ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ 70% ወርዷል። I am not saying one is good and the other bad but it’s an indicator of the population distribution and urbanization dynamics.

What Italy left behind was dismantled and taken by the British. More than 60% of Eritrea's products were sent to other parts of Ethiopia. When the war started, it killed off the remaining industries. That is pretty much the downward spiral of Eritrea's economy.
http://www.madote.com/2014/07/why-briti ... their.html

Post Reply