ወያኔ ከአፋር ወጥቷል። እስካሁን እናንተ ክልል ነው። የአህያ ክልል! "አማራ ክተት ... አማራ ክተት" እያላችሁ 99 ጊዜ እየለፈለፋችሁ ነው። ለምን አለስወጣችሁትም?TGAA wrote: ↑07 Nov 2021, 19:22አብይ ከትግራይ ሲወጣ የኢትጵያ ህዝብን ሳያዘጋጅ ልክ በትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር እንደተጠየቀ አስመስሎ ፤ በተዝረከረክ መንገድ ነው ከትግራይ የወጣው ፤ አሁን ዛሬ የዲሽቃ ዘፋኝ ዝም ብሎ ዘባረቀ ብሎ የሚያስብ ሰው ካለ ፤ የፖለቲካ ምልክት ሲያይ የማይገባው ብቻ ነው፤
አብይ ቅደመ ሁኔታውን ውይይት ማድረግ ካለበት ለኢትዮጵያ ህዝብ በግልጽ ማሳወቅ አለበት ፤ ፌልትማን፤ አባሳንጆ ና የተባበሩት መንግስታት ተወካይ ያሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ፤ ይህ ማለት ወይይት እየተካሄደ ነው ማለት ነው፤ ስለዚህ አብይ ኢትዮጵያን ህዝብ ከኋላ እንዳይከዳ መጠንቀቅ አለበት፤ አሁን ያለውን ድጋፍ ብቻ ሳይሆን ፤ የተለያዩ ክልሎች እንደሚያቃጥል ድንች ነው እርግፍ አርገው የሚያወርዱት ፤ መጀመሪያ የአማራ ክልል ካሁን ወዲያ ሻጥር ቢሰራበት ዝም ብሎ የሚያ ህዝብ አይደለም የአፋር፤ የሶማሊያ ክልል እንደዚያው፤ ስለዚህ አብይ በጣም በጣም መጠንቀቅ አለበት፤
ሁለተኛ ማኛውም ስምምነት የኤርትራንም ጥቅም ግምት ውስጥ ያስገባ መሆነ አለበት ፤ ኢትዮጵያ ጀርባዋ በወያኔ ሲወጋ ሳያመነቱ የገቡ ጎረቤታችን ኤርትራ ጥቅሞቻ እንዲጠበቅ ማድረግ የኢትዮጵያ መንግስት ሀላፊነት ነው ድርድር ከገባ፤
አብይ ማወቅ ያለበት የቆመበት መሬት በጣም ያልረጋ መሆኑን ማወቅ አለበት፤ በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ለኡላዊነት ያለው ከመላው ኢትዮጵያዊ ድጋፍ ያስገኘው ፤ ይህንን ድጋፍ ካለከበረና በአሜሪካን ጫና የኢትዮጵያን ህዝብ ለመክዳት ከሞከረ ፤ የርሱ መጨረሻ ፤ኢትዮጵያም ወድ ሲሪያ አይነት ጦርነት እንደምትገባ መገንዘግ ይገባዋል ፤
ወያኔ ሙሉ በሙሉ ትጥቁን በተረጋገጠ መንገድ ካልፈታ የፊደራል መንግስቱ ድርድር መግባት የለበትም ፤ ከያዛቸው የአማራና የአፋር ግዛቶች በአስቸኳይ መውጣት አለበት ፤ የተባበሩት መንግስታት ምግብ እርዳታንና የእርዳታ መኪናዎችን በጭራሽ ለጦርነት መጠቀም የለበትም ፤
ይህ ድርድር መስመር ካልያዘ
የኢትዮጵያ መንግስት ዋና የሚባሉትን የደሴን ፤ኮምቦልቻን ፤ላሊበላን ፤ አስፈጋጊውን ዝግጅት አድርጎ በአስቸኳይ መስለቀቅ ግዴታው ነው፤
ድል ለኢትዮጵያ
-
Tadiyalehu
- Member
- Posts: 675
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: አብይ ከፊት ኢትዮጵያዊያን አሰልፎ ከኋላ የኢትዮጵያን ህዝብ የካደ ስምንነት ካደረገ የአገዛዙ መጭረሻ ነው የሚሆነው፤
Re: አብይ ከፊት ኢትዮጵያዊያን አሰልፎ ከኋላ የኢትዮጵያን ህዝብ የካደ ስምንነት ካደረገ የአገዛዙ መጭረሻ ነው የሚሆነው፤
እበት የእበት ትል ብቻ ነው የሚያፈልቀው፡ ከእበት ጥንባት ስትወጣ መልስ ይሰጠሃል፡ ታድያለሁ እበት! ድንቅ ስም!