Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር
Lakeshore - OK ተቀብያለሁ ! ሰላም
Fiyameta,
በትክክል ጄ/ል ፊሊጶስ የተናገረው ማክሲም ነው ። ለምሳሌ የጁንታው ህጻናት የዘመቱት ስንቅና ልብስ ምናምን ለመዝረፍ ነው ፤ በቂ ምግብ ዉሃ ስላልነበራቸው ። ዉጊያ ብዙ ያልታሰቡ ነገሮች ሜዳ ላይ ስለሚያጋጥሙት በቂ ደጀንና አቅርቦት ከሌለው አንድ ሰራዊት ወደ ባንዲት ቀማኛ ቡድን መለወጡና የዉጊያው አላማ ጦርነቱን ማሳካት ሳይሆን ወደ ህልውና ሰርቫይቫል ትግል ይለወጣል ። ያ ነው የባንዳው ዘመቻ የሆነው ። በዚያ ንዴት ነው ህጻን ና ሽማግሌ፣ ላም ከብት መግደል ውስጥ ገብቶ የሞራል ውድቀት ብቻ ሳይሆን የትግሬ ኮዝ አፈር የበላው!

የኢትዮጵያ ሰራዊት በራሱ ውስጥ ባሉ አምስተኛ ረድፎች ተከድቶ የተወሰኑ እክሎች ቢያጋጥሙትም የባንዳው ሃይል ከጎሬው ወጥጦ እንዲዋጋ መገደዱ ሄዶ ሄዶ ወደ ሽንፈት ወስዶታል። ማለትም የኢትዮጵያ ጄኒራሎች ዉጊያውን ከትግሬ ማውጣታቸው ከፍተኛ ስትራተጂክ ዋጋ ነበረው ። ለባንዳዎቹ ታክቲካል ግዜያዊ ጥቅም ቢሰጣቸውም ይህው መጨረሻ ላይ ወደ ወድመት ዳረጋቸው። ነገም ቢሆን መሆን ያለብት ያ ነው። ባንዳን ከቦ ሪሶርስ መከልከል። ከዚያም በግዜው ይከስማል ።
Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር
Horus
You believe pulling out of Tigray was strategic move, do you believe pulling out of Wollo and pulling out of Shoa also was a strategic move? If you believe it's strategic, what is the objective this strategy is aiming to achieve?

-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር
Horus can give his own response but until that I can certainly say the pull back from Tigray saved the country a lot more cost. Before June the central government spent more than 100 Billion ET Birr, for rebuilding and feeding the ungrateful people like you. If the government stayed until now, the cost could have easily been more than 3 fold of that.
That money can be spent to somewhere else now. In terms of human lives, many were spared from the carnage of feeding and being fed at the end, that your people caused to the members of the military.
Did you miss about the spray of chilli into the faces of the same soldiers that were asked to protect them in the hands of your people? This is just one example.
Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር
eden,
አሁን ማን ነበር ትክክል? ፣ ማን ነበር ስህተት በፋክት የሚታይ ነገር ነው!
የትግሬ ባንዳ አላማ በግብጽ ሳተላይትና ባሜሪካ የመርጃ ጦርነት ተደግፎ አዲስ አበባ ስልጣን መያዝ ነው!
የኢትዮጵያ ጦርና ህዝብ አላማ ዝርዝር ውጊያዎችን ማሸነፍ ሳይሆን የትግሬ ባንዳን ጦርነት የመውጋት ችሎታውን ማምከን ነው ። እየተደረገም ያለው ይህ ነው።
ደደብ የትግሬ ጦር አዛዦች ብዙ ቦታ ሃይሉን በመበተን የኢትዮጵያን ሃይል ለመከፋፈል ፕላን አወጣ ። እንደ ኢትዮጵያ ያለ ግዙፍ ሰው ያለን ጠላት እንደ ትግሬ ያለ ትንሽ ሕዝብ ያን አይነት ታክቲክ አይጠቀምም። ኢትዮጵያ በሁሉም የጦር ግምባር (ከ10 በላይ) ከትግሬ ባንዳ 10 ኧጥፍ ሰው ማሰለፍ ትችላለች!
ለዚህም ነው ራሱ ጻድቃን ባወጣው ስልት እራሱ እየተመታ ያለው ። ማለትም የትግሬ ዶፕ ያሰከረው ጀሌ እየተነዳ ከቤዙ 400 ኪሜ እየራቀ በየተራራውና ከተማው ሲበተን ያቢይ ጦር ጎሽ እያለ የለቀዋል! የትግሬ ጀሌ ሎጂስቲክ የለው፣ ምግብ የለው፣ አሁን ተራ ገበሬ እየዘረፈ የሚበላ ወታደር ሳይሆን ተራ ሽፍታ ሆኖ በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝባዊ ጦረንት ተነሳበት ።
ስለሆነም ትግሬ ባንዳ አገር የከዳ አዲሳባ መግባት አለመመቻሉ ብቻ አይደለም ፣ወደ አገሩ ወደ ትግሬም መመልስ አይችልም ፣ የኢትዮጵያ ጦር ሰቆጣን ይዞ ወደ መቀሌ እየገሰገሰና መቀሌ በጀት እየተደበደበ ሸዋ ሮቢትን ለመያዝ የሚቃዥ የጦር መሪ በዘራችሁ አይወለድ ። ያሳፍራል።
ደብረ ጺዮን በመቀሌ በሰላም ተኝቶ ማደር ሳይችል ኢትዮጵያ የምታክል ሰፊ አገር ለመያዝ የሚቃዥ የትግሬ አገር ከጂ በዘራችሁ አይወለድ !
ጦረንቱ ካለቀ ወራት አልፈዋል። ትግሬ አዲሳባ መያዝ የነበረበት በሰኔ ዝናብ ውስጥ ነበር። ያኔ ነው ጦርነቱ ያበቃው ። አሁን ትግሬ ሁሉ ትርጉም የለሽ ሞት ነው የሚሞተው። አሁን የትግሬ ኩታራ የሚያደርገው ዉጊያ ሁሉ ግብ አልባ የደደቦች በተሌነት ነው !

Fiyameta wrote: ↑10 Sep 2021, 19:52The Ethiopian government's strategy became crystal clear to me, when I heard the Chief of Staff of the Eritrean Defense Forces, Major General Filipos famously saying: "አይጥ ከጉድጓድ ወጣች ብላችሁ ብዙ አትገረሙ ፡፡ አይጥ ከጉድጓዷ በራቀች ቁጥር በድመት የመበላት እድሏ ከፍተኛ ነው", in his apparent understanding of the inter-workings of the agames' mind, accurately predicting their next move, and ensuring that it was their last and final move.![]()
![]()
![]()
Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር
Horus
Thank you for letting me take a measurement of the depth of your delusions. I will ask again when
Abiy loses Addis, if he indeed loses Addis.

አንተ ቆርፋዳ የባንዳ ቲፎዞ ስንቴ ማስተምርህ? በመላ ኢትዮጵያኮ ኮሽ የሚል ነገር የለም ። ዘመዶችህ ትንሽ ቀበጥ ብለው ቢያሸብሩ የትም ቦታ የትም ከተማ ንብረታቸው ተቅምቶ ቃሊቲ ይወርዳሉ! አይደለም ኢትዮጵያ ከናይሮቢ እየተልቀምክ ነው !
ይቅስ ትላንት መቀሌ ዳግም አምስላ መንደር በግሮን የተመታው የትኛው ተደደቢት ጄኔራል ማነው?
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10965
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር
Illogical, the West never bring war on its own land and call it great strategy. Admit it there was lack of communication and plan especially with stake holders, Amara and Afar borders. This shows, Tplf has foreign war strategist, that means, Tplf was not predictable for Ethiopian defense,, where to strike first what caused this to detriment of Ethiopia the mistrust among Ethiopians, that Tplf was successful working on for 27 years. It is hard to build war plan without trust in all regions of Ethiopia to decimate Tplf, which should have been the priority. Indeed there might be a strong foreign hand inside the country that could be threatening the Et defense. It is better to be clear to Ethiopian people calling it spade is spade. The other trick that Tplf played on Ethiopian defense is that, it had already set cells for 27 years all over Ethiopia ready to be activated when Tplf and their foreign masters signals.
Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር
It does not matter. In the end, it the poor and dependent Tigray that suffers. The down turn and war consequences are just beginning for Tigray. This whole drama is the work of Tigray idiots!ethiopianunity wrote: ↑21 Nov 2021, 19:46Illogical, the West never bring war on its own land and call it great strategy. Admit it there was lack of communication and plan especially with stake holders, Amara and Afar borders. This shows, Tplf has foreign war strategist, that means, Tplf was not predictable for Ethiopian defense,, where to strike first what caused this to detriment of Ethiopia the mistrust among Ethiopians, that Tplf was successful working on for 27 years. It is hard to build war plan without trust in all regions of Ethiopia to decimate Tplf, which should have been the priority. Indeed there might be a strong foreign hand inside the country that could be threatening the Et defense. It is better to be clear to Ethiopian people calling it spade is spade. The other trick that Tplf played on Ethiopian defense is that, it had already set cells for 27 years all over Ethiopia ready to be activated when Tplf and their foreign masters signals.
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10965
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር
I remember when EDF was successful and got in Mekele. Non Weyane leadership ( hopefully) were appointed and Tigrayans started their life...until we started hearing there were sleeping cells. 27 years is not easy to start normal life let alone for Tigrayans, at least at this time things became calm. If the EDF has the confidence an Tigris as its responsibility ( although l understand the government is at its infancy), Pro Ethiopian Tigrayans, EDF, etc should have surrounded and control Adwa because that is where the ill for Tigrayans and Ethiopians began. It would have been Adwa 2. The rest of Tigray and
later Adwa after cleared from Tplf ( considering there are no suspicious foreign forces in Adwa, uh uh, that made EDF avoid Adwa and focus on Mekele in the first place) reeduction, setting and arming pro Ethiopian Irobs and Enderta, l am sure there are many Tigrayans persecuted by Tplf who would be happy to go after any Tplf trying to disturb the peace. That being said, it didn't take long for Shabia to control Adwa. How come? Could it be possible it's keen are uh in Adwa? Ethiopians drove out Italy from Adwa during WWII, believe me it is the same mercenary today Tplf or not that requires the participation of all Ethiopians. The enemies are Liberatiin Fronts as Trojan horses. The lack of Ethiopia's confidence and hesitancy not to oust the enemy from Adwa, is good sign for enemies domestic or foreign.