Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42798
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

Post by Horus » 09 Sep 2021, 23:27

ዛሬ ያዲስ አመት ዋዜማ ስለሆነ ረጅም ሃተታ ለመስጠት ሙዱ የለኝም፣ አንድ ሁለት ነገር ልበል። እስታራተጂ ሶስት አካላት አሉት፤ እነሱም ስልት፣ ግብአት እና አደጋ (ሪስክ) ናቸው ። ማለትም አንድ ሃይል ስልትና ግብአትን ደምሮ አደጋ (ሪስክ) መቀነስ አለበት ። የኢትዮጵያ ጦር ለምን ትግሬን ትቶ እስትራተጂክ ማፈግፈግ እንደ ወሰነ የሚያቁት የጦሩ አዛዦች ብቻ ናቸው ። ግን ዛሬ ላይ ቆመን ሁሉን ነገር ስናስተውል፣ ግሩም የሆነ ከታቲክም በላይ የሆነ እስትራተጂያዊ እርምጃ ነበር ።

መጀምሪያ የዉጊያው ሜዳ (ቲያትር) ከትግሬ ማውጣቱ በብዙ ብዙ መንገድ የፖለቲካ፣ ሶሺያ፣ ሚሊታሪ ጥቅም ነበረው ። የኢትዮጵያ ጦር ትግሬን ከማስተዳደር፣ አገልግሎት ከማቅረብ፣ ከተራው ሕዝብ ጋር ከመነታረክ ነጻ ሆኖ የትግሬን እራስ ምታት ለጁንታው አሸክሞት ተገላገል ። ይህ ወሳኝ እይታ ነው ። ጦራችን የትግሬ ረግረግ ውስጥ ከመጨማለቅ ራሱን አዳነ ማለት ነው።

በስልትና ታክቲካዊ ቅልጥፍና ዳይናሚክ አጂሊቲ የኢትዮጵያ ሰራዊት ከትግሬ ውጭ ብዙ ብዙ አማራጮችን አገኘ ። በየተለያዩ አደረጃጀትና ዉጊያ ስልቶችን በሁሉም ግምባሮች መጠቀም ቻለ ፣ መከላከልም ማጥቃትም ሲያደርግ ማለት ነው።

ሌላው ግሩም ነገር ጁንታውን ከድጋፍ ቤቱ አስወጥቶ የራሱ ባልሆነ ሜዳና ቲያትር ውስጥ እንዲዋጋ ጋበዘው። ያም እጅግ ትክክል ነበር ። አደጋው ወይም ሪስኩ ጁንታው ወደ አማራና አፋር መግባት መቻሉ ነው ። ያ የሚጠበቅ ያጭር ግዜ ሪስክ ነበር ።

በአቅርቦት በተዋጊ፣ በትጥቅ፣ ስንቅ፣ ሚዲያና የህዝብ የጂኦግራፊ ተስማሚነት እጅግ እጅግ አስገራሚ ነበር ። ልብ በሉ ወሎ የተዋጋው ባገሩ፣ በቅዬው ነው፤ አፋርም እንዲሁ፣ ጎንደሬም እንዲሁ ። ጁንታው ግን ይህን እስትራተጂክ ወጥመድ፣ ከዚህ በፊት ድፊት ያልኩት ውስጥ ጂንጂን እያጨሰ ዘው ብሎ መግባቱ አስገራሚ ድድብና ነበር።

ከዚያም በላይ ሲቪል ህጻናት በጅምላ ፣ ላምና ከብት ሳይቀር በመጨፍጨፍ፣ አለ የተባለ ንብረት እስከ ሊጥ በመዝረፍ ፣ የትግሬን ጉዳይ ሙሉ በሙል ሞራሉ የላሸቀ ከሰው ልጅ ሆነ ከጦረነት ስነ ምግባር ውጭ በመሆን የትግሬ ባንዳን እውነተኛ አረመኔነት ላለም ሁሉ እንዲያጋልጥ ጁንታው የተገደበት ድፊት ውስጥ እንዲቀረቀር ተደረገ ።

በአንድ ቃል የባንዳው ጦር በትግሬ ውስጥ ቢመታ ነው ወይስ ከትግሬ ውጭ ቢመታ ይበልጥ ስኬት የሚገኘው ለሚለው እጅግ እስትራትጂክ ጥያቄ የኢትዮጵያ ጦር መሪዎች ምጡቅ መልስና ወሳኔ ነበር የሰጡት ። ይህም ስለሆነ አሁን ሰራዊታችን በራሱ ግዜና ፕላን፣ እልፍ አዕላፍ አዲስ ተዋጊና ሙሉ ድጋፍ እየጎረፈለት የሚስማማውን እርምጃ ይወስዳል ።

የሰራዊታችን እጅ ነጻ ነው ። የትግሬ ሕዝብ ኑና ነጻ አውጡኝ ካለ ጁንንታውን በሰንሰለት አስሮ ማስረከብ ይኖርበታል ። አይ ጁንታ ልጄ ነው አትንኩት ካለ በጭለማንና ባሜሪካ ብስስብስ ስንዴ የመኖር መብቱ ይጠበቅለታል። ሌላው ቀርቶ የከፋ ረሃብ እንኳ በትግሬ ቢከሰት ሃላፊው የትግሬ ባንዳ እንጂ ሌላ ሰው አይሆንም ።

በሶሺያል፣ በሚሊታሪ፣ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን በዲፕሎማሲም አሸናፊ የሆነ ምጡቅ ማኑቨር፣ ረቂቅ እርምጃ ነበር ። አንድ ቀን የፕላኑ ነዳፊዎች ራሳቸው ዝርዝሩን ያጋሩናል

የድል አመት ለኢትዮጵያ !
Last edited by Horus on 10 Sep 2021, 02:49, edited 5 times in total.

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

Post by Wedi » 10 Sep 2021, 01:38

Horus wrote:
09 Sep 2021, 23:27
የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

ዛሬ ያዲስ አመት ዋዜማ ስለሆነ ረጅም ሃተታ ለመስጠት ሙዱ የለኝም፣ አንድ ሁለት ነገር ልበል። እስታራተጂ ሶስት አካላት አሉት፤ እነሱም ስልት፣ ግብአት እና አደጋ (ሪስክ) ናቸው ። ማለትም አንድ ሃይል ስልትና ግብአትን ደምሮ አደጋ (ሪስክ) መቀነስ አለበት ። የኢትዮጵያ ጦር ለምን ትግሬን ትቶ እስትራተጂክ ማፈግፈግ እንደ ወሰነ የሚያቁት የጦሩ አዛዦች ብቻ ናቸው ። ግን ዛሬ ላይ ቆመን ሁሉን ነገር ስናስተውል፣ ግሩም የሆነ ከታቲክም በላይ የሆነ እስትራተጂያዊ እርምጃ ነበር ።

መጀምሪያ የዉጊያው ሜዳ (ቲያትር) ከትግሬ ማውጣቱ በብዙ ብዙ መንገድ የፖለቲካ፣ ሶሺያ፣ ሚሊታሪ ጥቅም ነበረው ። የኢትዮጵያ ጦር ትግሬን ከማስተዳደር፣ አገልግሎት ከማቅረብ፣ ከተራው ሕዝብ ጋር ከመነታረክ ነጻ ሆኖ የትግሬን እራስ ምታት ለጁንታው አሸክሞት ተገላገል ። ይህ ወሳኝ እይታ ነው ። ጦራችን የትግሬ ረግረግ ውስጥ ከመጨማለቅ ራሱን አዳነ ማለት ነው።

በስልትና ታክቲካዊ ቅልጥፍና ዳይናሚክ አጂሊቲ የኢትዮጵያ ሰራዊት ከትግሬ ውጭ ብዙ ብዙ አማራጮችን አገኘ ። በየተለያዩ አደረጃጀትና ዉጊያ ስልቶችን በሁሉም ግምባሮች መጠቀም ቻለ ፣ መከላከልም ማጥቃትም ሲያደርግ ማለት ነው።

ሌላው ግሩም ነገር ጁንታው ከድጋፍ ቤቱ አስወጥቶ ያራሱ ባልሆነ ሜዳና ቲያትር ውስጥ እንዲዋጋ ጋበዘው። ያም እጅግ ትክክል ነበር ። አደጋው ወይም ሪስኩ ጁንታው ወደ አማራና አፋር መግባት መቻሉ ነው ። ያ የሚጠበቅ ያጭር ግዜ ሪስክ ነበር ።

በአቅርቦት በተዋጊ፣ በትጥቅ፣ ስንቅ፣ ሚዲያና የህዝብ የጂኦግራፊ ተስማሚነት እጅግ እጅግ አስገራሚ ነበር ። ልብ በሉ ወሎ የተዋጋው ባገሩ፣ በቅዬው ነው፤ አፋርም እንዲሁ፣ ጎንደሬም እንዲሁ ። ጁንታው ግን ይህን እስትራተጂክ ወጥመድ፣ ከዚህ በፊት ድፊት ያልኩት ውስጥ ጂንጂን እያጨሰ ዘው ብሎ መግባቱ አስገራሚ ድድብና ነበር።

ከዚያም በላይ ሲቪል ህጻናት በጅምላ ፣ ላምና ከብት ሳይቀር በመጨፍጨፍ፣ አለ የተባለ ንብረት እስከ ሊጥ በመዝረፍ ፣ የትግሬን ጉዳይ ሙሉ በሙል ሞራሉ የላሸቀ ከሰው ልጅ ሆነ ከጦረነት ስነ ምግባር ውጭ በመሆን የትግሬ ባንዳን እውነተኛ አረመኔነት ላለም ሁሉ እንዲያጋልጥ ጁንታው የተገደበት ድፊት ውስጥ እንዲቀረቀር ተደረገ ።

በአንድ ቃል የባንዳው ጦር በትግሬ ውስጥ ቢመታ ነው ወይስ ከትግሬ ውጭ ቢመታ ይበልጥ ስኬት የሚገኘው ለሚለው እጅግ እስትራትጂክ ጥያቄ የኢትዮጵያ ጦር መሪዎች ምጡቅ መልስና ወሳኔ ነበር የሰጡት ። ይህም ስለሆነ አሁን ሰራዊታችን በራሱ ግዜና ፕላን፣ እልፍ አዕላፍ አዲስ ተዋጊና ሙሉ ድጋፍ እየጎረፈለት የሚስማማውን እርምጃ ይወስዳል ።

የሰራዊታችን እጅ ነጻ ነው ። የትግሬ ሕዝብ ኑና ነጻ አውጡኝ ካለ ጁንንታውን በሰንሰለት አስሮ ማስረከብ ይኖርበታል ። አይ ጁንታ ልጄ ነው አትንኩት ካለ በጭለማንና ባሜሪካ ብስስብስ ስንዴ የመኖር መብቱ ይጠበቅለታል። ሌላው ቀርቶ የከፋ ረሃብ እንኳ በትግሬ ቢከሰት ሃላፊው የትግሬ ባንዳ እንጂ ሌላ ሰው አይሆንም ።

በሶሺያል፣ በሚሊታሪ፣ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን በዲፕሎማሲም አሸናፊ የሆነ ምጡቅ ማኑቨር፣ ረቂቅ እርምጃ ነበር ። አንድ ቀን የፕላኑ ነዳፊዎች ራሳቸው ዝርዝሩን ያጋሩናል

የድል አመት ለኢትዮጵያ !
የአብይ አህመድ መንግስት እና የጦር አዛዦች ጦርነቱን ከትግራይ ወደ አማራ እና አፋር ክልል ካመጡት እና በእነዚህ ክልሎች በነበረው/ባለው ጦርነት ምክንያት ለተገድሉ ሰላማዊ ዜጎች፣ ለወደሙት የአገልግሎት መስጫ ተቋማት፣ እና ለደረሰው ከፍተኛ የሆነ ሰብአዊ መፈናቀል እና የንብረት ውድመት ተጠያቂ የሚሆነው ማን ነው? ነው ያንተ ዘመዶች የሚኖሩት ጦርነት እየተካሂደበት ካለው የአማራ እና የአፋር ክልሎች እጅግ በጣም የራቀ በመሆኑ እና በህይወትም ሆነ በንብረት ላይ ምንም አይነት ጉዳት ስላደረሰባቸው በአማራ እና በአፋራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ግድያ፣ መፈናቀል እና የንብረት ውድመት የራሳቸው ጉዳይ ብለህ ነው እንዲህ አይነት ትንታኔ እና አስተያየት የሰጠኸው? የምትገርም ሰው ነህ!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42798
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

Post by Horus » 10 Sep 2021, 02:36

wedi,
አንተ ወይ የጁንታው ደጋፊ ነህ አለያም የጦርነት ሎጂክ ምን እንደ ሆነ አታቅም ማለት ነው ። የኢትዮጵያ ሰራዊት የትግሬ ጠላ ሻጮች የጁንታው ሰላይና ጦቃሚ ሆነው እያስገደሏቸው ዝም ብለው ትግሬ ውስጥ ቢያልቁና ከዚያም የባንዳው ጦር ተው ወሎ፣ ተው ጎንደር፣ ተው አፋር አዲስ አበባን ይዘው እንደ ገና በብልትህ ላይ ጠርሙስ ያንጠለጥሉ ነበር ። ዞሮ ዞሮ የኢትዮጵያ ሰራዊት ይህን አደረገ ያን አደረገ ሳሆን የወሎ ሕዝብ ራሱን ከትግሬ ወራሪ መከላከል ተምሯል። አፋርም ከዛሬ ጀምሮ የትግሬ ባንዳዎችን ምን ማድረግ እንዳለበት ታሪካው ልምድ ቀስሟል ። አንተ ይህን ቆሻሻ የባንዳ ቡድን እንዴ ብሎ የአፋርና ወሎ፣ እና ጎንደር ገበሬ ሊጥና ዱቄት መስረቁን እንደ መጠየፍና ማውገዝ ሲገባህ በተኛበት የተጠቃውን የኢትዮጵያ ሰራዊት ለመውቀስ የሚዳዳህ የሞራል ጀርባ አጥንት የሌለህ ሰው መሆንህ ያሳፍራል ። ያማራና አፋር ጠላትኮ ቆሻሻው የትግሬ ባንዳ ነው እንጂ የኢትዮጵያ ሰራዊት አይደለም ። በተረፈ እኔም እንደ ማንኝውም ኢትዮጵያዊ ወታደር ሆነው በጦር ሜዳ የሚሞቱ ዘመዶች አሉኝ ። ስለዚህ ያን ውዥንብር እርሳው። ዞሮ ዞሮ አፋር አሸናፊ ነው! አማራ አሸናፊ ነው! ተሸናፊው ደደብ የኢትዮጵያ ጠላት የትግሬ ባንዳ ነው !!

Horus
Senior Member+
Posts: 42798
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

Post by Horus » 10 Sep 2021, 03:01

ይህው ባለ 80 ገጽ የባንዳው አዲሳባ መያዣ ፕላን

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

Post by Guest1 » 10 Sep 2021, 07:37

የኢትዮጵያ ጦር ለምን ትግሬን ትቶ እስትራተጂክ ማፈግፈግ እንደ ወሰነ የሚያቁት የጦሩ አዛዦች ብቻ ናቸው ።
በማናውቀው ጉዳይ አንድ ገጽ መዘክዘክ ምን ይባላል? ሁሉም እንደ ፍላጎቱና እንደ ዝንባሌው ይጽፋል ያነባልም። ሶስት መስመር አንብቤ አቆምኩ።

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

Post by Educator » 10 Sep 2021, 08:09

I wish I did stop after reading the first three lines rather than wasting my time continuing till the end of this garbage elementary grade analysis. This horus is in his 70s but still ignorant as a rock.
Guest1 wrote:
10 Sep 2021, 07:37
የኢትዮጵያ ጦር ለምን ትግሬን ትቶ እስትራተጂክ ማፈግፈግ እንደ ወሰነ የሚያቁት የጦሩ አዛዦች ብቻ ናቸው ።
በማናውቀው ጉዳይ አንድ ገጽ መዘክዘክ ምን ይባላል? ሁሉም እንደ ፍላጎቱና እንደ ዝንባሌው ይጽፋል ያነባልም። ሶስት መስመር አንብቤ አቆምኩ።

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

Post by Guest1 » 10 Sep 2021, 11:48

This horus is in his 70s but still ignorant as a rock.
disagree completely!
ሁሉምጋ እውነት አለች። የፈለገ ምክንያት ይኑር ከወጡ ቡኋላ እየሆነ ያለው ጥሩውም መጥፎውንም ያዘለ ነው። ብዙ ጥያቄዎችንም ያስነሳል። መጀመሪያ ለምን መቀሌ ገቡ? ለምን በኤርትራ በኩል ጦርነቱ ተጀመረ? አሁን ለምን በኢቱዮ በኩል ቀጠለ? ማነው ጦርነቱን የጀመረው? ወዘተ... የፓለቲካ ሳይንስ ይበልጥም የፓለቲካል ኢኮኖሚ አዋቂ ይጠይቃል። ከዝህ ተነስቼ ለጎግል ጥያቄ አቀረብኩ። corruption and conflict/war ይገናኛሉ? የፈረንጆቹ መልስ በሶስተኛው አለም የተከሰቱ ግጭቶችን ብቻ እያነሱ hands and glove ናቸው ብላብላብላ... የናፓሊዮን ጦርነት ከሙስና ጋር የተያያዘ አልነበረም? ወይ ጉድ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42798
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

Post by Horus » 10 Sep 2021, 12:27

Educator ላንተ ያለኝ መልስ ይህ ነው!!
በአቅምህ ልክ ማሰብን ተማር !! ይህን ጨርሰህ ስማው !!

Abere
Senior Member
Posts: 15436
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

Post by Abere » 10 Sep 2021, 12:31

These two things must have been wondering most of us:

(1) Why on earth TPLF dared to massacre the Ethiopian North Command Defense and simultaneously of massacre of ethnic Amhara of Mai-Cadra?
(2) Why on earth the Ethiopian Defense Force pulled out of Meqelle after having expelled TPLF, especially knowing what TPLF would do?

The ONE question, after answering the above, should be which one pursued a disastrous strategy?

In my opinion, both TPLF and ENDF played dumb with respect to 1 & 2. However, TPLF is the dumbest of all, because even if it were to win the war, it morally and ethically lost it. How would the people of Tigray have peace doing very cruel things against people who lived with them both in good and bad times. Even if TPLF had 100% of every defense asset, it should have known it can not win a battle with Ethiopia -Ethiopia is huge in many ways, it can procure everything on market, re-fill and re-charge its force.

The fight ENDF waged against TPLF is morally acceptable and would be shameful if it did not face off TPLF and remove it from the face of Tigray. However, the pull out from Meqelle later is very questionable for people out side of the military. At least the exit strategy was either ill-designed or TPLF infiltrated. We know that the West was restless about everything by then. More importantly, the gross mistake of ENDF was ignoring the plea of Raya Korem Alamata people, and then followed by Qobo, Woldiya. These people fought tooth and nail far for long more than in Afar and South Gondar, but ENDF turned a deaf ear. If that was a strategy, morally, ENDF was very very wrong. It is unacceptable to trade these people live with the lives of criminal TPLF rag tags. This should not be taken as something physical, like giving the left chin to a box blow to save the right side chin. It is probably, that ENDF suffered heavy losses by being in Meqelle ( although it could be a military strategy secrete), but ENDF should have consolidate its ground by being efficient, fortifying its base within 50 Km of Tigray. Seeing what happened in Amhara region for not checking TPLF, where it should be ignored the valuable tradition of ለምጣዱ ሲባል ዐይጧ ትለፍ. Unlike the caution paid in Tigray this did not work in Amhara and Afar. In stead Amhara people got
ሰው ገድሎ ሊጥ ተሼክሞ የሚሄድ criminal thugs. Regardless of its inefficient and less prudent strategy, the winner by all standard is ENDF. This is does not require sophisticated brain, TPLF is just the most stupid group ever seen on earth, but are the most evil as well.

Horus
Senior Member+
Posts: 42798
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

Post by Horus » 10 Sep 2021, 13:51

አበረ፣
የባንዳው ወራሪ ሃይል በውሎ፣ አፋርና ጎንደር ላይ በፈጸመው እልቂትና ዘረፋ ያልተቆጨ፣ ያላዘነ ኢትዮጵያዊ ያለ አይመስለኝ፤ የምትለው ሁሉ በደንብ ይገባኛል ። ነገር ግን ላነአሀው ትያቄ አንተው ራስህ መከስከውኮ ። የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ ውስጥ ችግር ባይኖረው ኖሮ ለምን ከመቀሌ ይወጣ ነበር? እንደ ምታቀው የትግሬ ሽግግር አስተዳደር ከጁንታው ጋር በመስራት የኢትዮጵያን ሰራዊት መግቢያ መውጫ ነው ያሳጡት፤ ማለትም መላ ትግሬን በሰራዊቱ ላይ ማስነሳት ትልቁ ውስጣዊ ችግር ነበር ። ከውጭ ደሞ ከአሜሪካ እስከ ተመድ የውጭ ሰላም አስከባሪ መግባት አለበት፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ፈርሷል፣ ኢትዮጵያ ሶሪያ ልትሆን ነው ብሎ አመሪካ ሊወረን አቧራ ሲያስነሳ ነበር ። ስለዚህ ሰራዊቱ በግድ ከትግሬ ራሱን አድኖ እንደ ገና ራሱን ማደራጀት ነበረበት ። እንዲሁ ትግሬን ለትግሬ በመተው (ትኩስ ማቆም የሚባል የዳቦ ስም ቢሰጠውም) ያሜካንን ፕላን ማክሸፍ ነበረበት ። አንተ ራስህ በኮሜንትህ ሁለተኛ ክፍል የመለስከው ማለት ነው ።

በእኔ ግምት ወሎን በጁታው ማሲያዝ በፍጹም የሰራዊቱ ሆን ተብሎ የተደረገ ታክቲክ አይመሰልኝ ። ዞሮ ዞሮኮ ራሱ ሰራዊቱ ይህው ጁንታው ለማስውጣት እየለፋ ያለው ። ጥያቄው ለምን ጁንታው ይህን ሁሉ ቦታ ያዘ የሚለው ነው? በእኔ ግላዊ እምነት ሁለት ምክኛቶች ነበሩት ። አንዱ የኢትዮጵያ ሰራዊት መሸፈን የነበሩበት እጅግ ብዙ ግንባሮች ከጂቡቲ ጀምሮ እስከ ወለጋ፣ ያባይ ግድብ፣ ቤኒሻንጉል፣ ከቅማንት ጀምሮ እስከ ሱዳን፣ ሁመራ፣ መላ ያማራ/ትግሬ ድንበሮች፣ እስከ ወሎ አፋር ያሉት ከቁጥር የሚያታክቱ ግንባሮች ማለት ነው ። የኔ እምነት በዚያ ወቅት ሰርዊቱ የሰው/የተዋጊ እጥረት ነበረብት ።

ሁለተኛ ምክኛት በኢትዮጵያ ሰራዊት አዋጊዎች ውስጥ የጁንታው አባላት ስለነበሩ ከፍተኛ የኢንተለጀንስ ክፍተት (መበላት) ነበር። ለዚህ ነው የትግሬ ህጻናት በመኪያ ሰተት እያሉ ላሊበላ ፣ ደጀን የገቡት ። ይህ የቆመ ሰላዮቹ ተነቅሰው ከተረሸኑ በኋላ ነው። ከዚሁ ጋር የተያያዘው የጁንታው የህዝብ ማዕበል ዉጊያ ስልት ነው።
እንደምታቀው የጁንታ አላማ ከቻለ ወደ አዲሳባ መገስገስ ካልቻለ ንብረት ዘርፎ እና የበቀል ጭፍጨፋ አድርሶ (ሂሳብ አወራርዶ) ወደ ትግሬ መመለስ ነበር ። ያደረጉትም ያንን ነው፣ መመለስ የቻሉት ማለት ነው ።

ዛሬ ሁኔታ ተለውጧል፤ ኢትዮጵያ በሁሉም ግንባሮች ሰራዊት መዘርጋት ችላለች ። በአንድ ግዜ በብዙ ግንባሮች ዉጊያ የማድረግ ቁመና ላይ ነች ። ግን አትርሳ ጦርነት ማለት ሁሉን አቀፍ ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሳይኮሎጂያዊ፣ ዲፕሎማቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ሶሺያላዊ ትግሎች ድምር ነው ። የዚህም ጦርነት (ዎር) ዋና አላማው ባንዳውን ሙሉ በሙሉ ማሸነፋና የትግሬን ችግር አንድ ዘላቂ መፍቴ ላይ ማድረስ ሲሆን እስካሁን ያየናቸው ትግሎች ሁሉ ዉጊያ (ባትል) ይባላሉ ።

ኬር!
Last edited by Horus on 10 Sep 2021, 21:54, edited 3 times in total.

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

Post by Lakeshore » 10 Sep 2021, 17:12

horus

ኣሁን ደግሞ በኣዲስ ኣመት ዋዜማ ብሶብሃል መድሃኒጥን ለምን ኣትውጥም። ይሄ ስትራቴጂ ቅብጥርሶ የምትለውን ተወው ግን በኣምራ ህዝብና ልይሃይል የተደረገው ኣሻጥር ሁሉ ከሽፎ ከተክላካይነት ወደ ኣጥቂነት ብሎም ለመጨረሻ ጊዜ ጁንታውን ለመደምሰስ ደረሰናል ያ አሰየው የሚባል ነገር ነው። ግን ይሄ ድል የመጣው በብልጽግና ስትራቴጂ ነው ይምትለውን አብደት ተወው አና ደሉን አናጣጥምበት አና ከዛ ወደቁምነገሩ አንመለሳለን። አግረ ምንገደን ግን አንኳን ከጁንታው ነጻ ለሆነው ኣዲስ ኣመት ኣደረሰህ ጨርሶ አንዲምረህም አመኛልሁ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42798
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

Post by Horus » 10 Sep 2021, 17:29

Lakeshore/Educator!
አንተም እንኳን አደረሰህ፣ የዛሬ አመት በዚህ ሰዓት ትህነግ ምትባል ትቢያ ሆነ ትቆየን አሚን!

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

Post by Lakeshore » 10 Sep 2021, 18:42

hourus no i ,a not Educator he is junta but i am neutral ethiopian just ot make things right.

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

Post by Lakeshore » 10 Sep 2021, 19:05

hourus no i ,a not Educator he is junta but i am neutral ethiopian just ot make things right. Thank you for the good wishes that is what makes us Ethiopian together unlike the junta, Again happy new year.

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

Post by Educator » 10 Sep 2021, 19:16

Are you sure you are not educator? You see how easy it is to label one who doesn't agree with you?

Happy new year to you and your family!

But I am not celebrating till Eskindir nega is released from Mamo Killo's prison.
Lakeshore wrote:
10 Sep 2021, 19:05
hourus no i ,a not Educator he is junta but i am neutral ethiopian just ot make things right. Thank you for the good wishes that is what makes us Ethiopian together unlike the junta, Again happy new year.

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21703
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኢትዮጵያ ጦር ከትግሬ ወጥቶ ተመልሶ የማጥቃቱ እርምጃ እጅግ ድንቅ እስትራተጂክ ማኑቨር (ንቅናቄ) ነበር

Post by Fiyameta » 10 Sep 2021, 19:52

The Ethiopian government's strategy became crystal clear to me, when I heard the Chief of Staff of the Eritrean Defense Forces, Major General Filipos famously saying: "አይጥ ከጉድጓድ ወጣች ብላችሁ ብዙ አትገረሙ ፡፡ አይጥ ከጉድጓዷ በራቀች ቁጥር በድመት የመበላት እድሏ ከፍተኛ ነው", in his apparent understanding of the inter-workings of the agames' mind, accurately predicting their next move, and ensuring that it was their last and final move. :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Post Reply