-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47514
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ኢሳት ከሙስሊሙ ጋር ተጣልቶዋል በዛሬው ተቃውሞ ከመፈክሩ አንዱ ኢሳት ሌባ ነበር
የጀዋሩ ኦምን ቤተክርሲቲያን እንዲወድም የሚቀሰቅሰው ፡ የዘር ማጥፋት ዘመቻ የሚያካሄደውስ ምን ሊባል ነው? ወያኔው ምሁር ፡ ድንቁርና ሰፈርህ ሲገባ መጀመርያ ያንኳኳው ያንተን በር ነው ልበል?
Re: ኢሳት ከሙስሊሙ ጋር ተጣልቶዋል በዛሬው ተቃውሞ ከመፈክሩ አንዱ ኢሳት ሌባ ነበር
Dimstachin yisema is a movement against TPLF not ESAT. I don’t like ESAT and it’s exaggerated reports but it’s by far against the Muslim compared to TPLF.