Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Naga Tuma
Member+
Posts: 6817
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፦ "ፌደራሊስቶች ነን ባዮች፤ ፌደራሊዝም በጥፊ ቢመታቸው እንኳን የማያውቁ ሰዎች ናቸው። ለ27 ዓመት ለ1 ቀን እንኳን ፌደራሊዝምን ያልተገበሩ ሰዎች ናቸው"

Post by Naga Tuma » 05 Jan 2020, 02:18

Overall, a solid speech by Dr. Berhanu Nega about the essence of democracy.

I am not sure if constituents are more responsive to rights or responsibilities. I think a combined education about both rights and responsibilities will make the education of democracy richer. I have the feeling that when people realize that they have rights to elect and be elected as well as bearing responsibilities for the actions of the elected after becoming a public servant, they become more responsive and responsible about their demands and expectations. የምያስከብራችሁ እና ኣጥፍቶ ኣንገት የማያስደፋችሁ ኣስባችሁ መምረጥ መብታችሁም ግዴታችሁም ነዉ ሲባሉ ጨዋነት በየቤቱ ሊገባ ይችላል።
Last edited by Naga Tuma on 05 Jan 2020, 03:29, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40074
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፦ "ፌደራሊስቶች ነን ባዮች፤ ፌደራሊዝም በጥፊ ቢመታቸው እንኳን የማያውቁ ሰዎች ናቸው። ለ27 ዓመት ለ1 ቀን እንኳን ፌደራሊዝምን ያልተገበሩ ሰዎች ናቸው"

Post by Horus » 05 Jan 2020, 03:08

ኛጋ ቱማ፣
ትክክል ብለሃል ። በመሰረቱ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ከህዝቡ የእውቀትም፣ የሳይኮሎጂም፣ የሰባዊነትም እድገት ጋር የሚያድግ ባህል ስለሆነ ነገሩ ጀመረ እንጂ ፍጻሜው ገና ነው። አቢይ በሚለው ከጸና እና የፓርቲውን ተከታይነት ካረጋገጠ፤ እና እንደ ኢዜማ ያሉ ፓርቲዎች ምክኛታዊ ፖለቲካ ካከሉበት በአገራችህን ስልጡን ባህሪ ወይም የሰለጠነ የፖለቲካ ካልቸር እያደገ ይመጣል ። ለእዚህም ነው ግዜው በጣም የሚያጓጓው ። እኛ የዴሞክራሲ ህጻን ነንና በትግስት ማደግ ግድ ይለናል። ለዚህ ነው የሚቀጥለው ምርጫ እንደ ት/ቤት መታየት ያለበት ። የኬር ገና !

Post Reply