ሙን ማለቱ ነው?

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዲፒ) ሊቀ-መንበር ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ሊቀ-መንበር ምክትል ጠቅላይ ምኒስትር ደመቀ መኮንን
የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) ሊቀ-መንበር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል
የሐረሪ ብሔራዊ ሊግ (ሐብሊ) ሊቀ-መንበር አቶ ኦርዲን በድሪ፤
የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶዴፓ) ሊቀ-መንበር አቶ አሕመድ ሽዴ፤
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቤህጉዴፓ) ሊቀ-መንበር አቶ አድጎ አምሳያ፤
የጋምቤላ ሕዝቦች አንድነት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋሕአዴን) ሊቀመንበር ኡሙድ ኡጁሉ
የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) ሊቀ-መንበር አይሻ መሐመድ
ውህደቱን አጥብቆ የተቃወመው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሊቀ-መንበር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ከፈራሚዎቹ መካከል አልተገኙም።
"የማይሰራ፣ የማይተጋ ሰነፍ ከእኛ ጋር መቀጠል አይችልም!" (ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ)