Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS ቢዝነሳችን ተነካ የሚሉ የቲቪ አስተላላፊዎችና አክቲቪስቶ በሚዲያ ተፋጠዋል

Post by clear12 » 03 Jan 2020, 07:11

የመናፍቃ ነብይ ነን ባዮች በ20ኛው ክፍለ ዘመን በምዕራቡ አለም የተነቃበትን በዐምልኮ ሽፍን ሌብነት ኢትዮጵያ ውስጥ ሚዲያ የለም ማንም አያውቀውም በሚል አስተሳሰብ እንደአዲስ ነገር ሲያታልሉበት ቆይተዋል፥። ይህ ዐምልኮን ማስክ ያደረገ ሌብነትና ሲስተም የሚቆመው በምዕራቡ አለም በተጋለጠበት መልኩ በኣኢትዮጵያ ውስጥም ሲጋለጥና ማንነቱ ሲታወቅ ነው:: በክፍል ሁለት ይህ ሌብነት ምን እንደሚመስልና እንዴት ተነቅቶበት ከምዕራቡ አለም እንደተባረረ የሚያሳይ ቪዲዮ አብሮ አቅርበናል



Post Reply