የኦሮሞ ፖለቲካ አቀንቃኝ እና የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ OMN ዋና ሃላፊ አቶ ጀዋር መሐመድ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረንስ በምህጻሩ ኦፌኮን በአባልነት መቀላቀላቸውን አስታወቁ። አቶ ጀዋር ዛሬ ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ የአሜሪካን ዜግነታቸውን ለመመለስ በሂደት ላይ እንደሚገኙ አስታውቀው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ኃላፊነታቸውን እንደሚያስረክቡም ተናግረዋል። የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረንስ ፓርቲን ስለመቀላቀልዎ መረጃዎች እያመለከቱ ነው ምን ያኽል እውነት ነው? የተባሉት አቶ ጀዋር መልሳቸው፤ «እውነት ነው።» የሚል ነው።
ያነጋገራቸው ታምራት ዲንሳ ነው።
ቃለምልልሱን ያድምጡ። --- https://mereja.com/amharic/v2/191747
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: Jawar Mohammed interview with DW Radio - የአሜሪካን ዜግነቴን ለመመለስ በሒደት ላይ ነኝ - ጀዋር መሐመድ - ቃለምልልሱን ያድምጡ።
Jawar Mohammed can't settle his IRS case fast enough to be able to surrender his US citizenship in time to run for elections unless Abiy Ahimed tramples on the rules once again. On the other hand, his alleged crimes against the 86 innocent victims has not been investigated either.
Re: Jawar Mohammed interview with DW Radio - የአሜሪካን ዜግነቴን ለመመለስ በሒደት ላይ ነኝ - ጀዋር መሐመድ - ቃለምልልሱን ያድምጡ።
የየመን እና የግብፅ ዜግነቱንስ መቼ ነው የሚመልሰው? ጁሃር ተሸወዴ በሉኝ - የሠራውን እያወቀ እውነት በሰላም በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ መሄድ እችላለሁ ብሎ ነው? ይኸ ነገር ሿሿ ወይም ፎርጅድ አሰርተው ሊያናፍሱ ነው። እባብ ብዙ ምላስ አለው።
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact: