አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!! አቢይ ከቴዲ የተለየ ምን ሃሳብ አመጣ?
ልብ በሉ፣ ቴዲ ያስተሰርያል ብሎ የዎያኔን ስህተትና ፍጻሜ ከማንም ቀድሞ ያወጀ አዋቂ ብልህ ኪነታዊ ነው። ቴዲ ከማንም ቀድሞ ስለኢትዮ ኤርትራ አንድነት ያንጎራጎረ አርቆ አሳቢ ሙዚቀኛ ነው ። ግን እስከ ዛሬ የኦሮሞ ፖለቲከኞች፣ ከአቢይ እስከ ጃዋር እንዲሁም የኤርትራ ፖለቲከኞች የሚያገሉት፣ የሚፈሩት ለምን ይሆን? የቴዲ ራእይኮ ወደዱም ጠሉም እየሰሩት ያለው ሃቅ ነው ። ክብር፣ ክብር፣ ክብር የሰው ልጅ ስልጣኔ ሁሉ በሽታ !!!
Last edited by Horus on 26 Dec 2019, 02:45, edited 2 times in total.
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!!
AZIMARI can dance and sing all day long .....
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9834
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!!
They are afraid of our Weyane rapper too.
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!!
I am Qerro , ante zitalazin we demolished TPLF .,. and we are marching to our destiny
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!!
ስንተዋወቅ አንተናነቅ ይባላል ።
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!!
ኢትዮጵያን እንወዳለን እያሉ ቴድን የሚያገሉ ያሳስቡኛል !!!
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!!
I thought you are better than that.
Why would an Eritrean leadership that was borne by distorting a million plus Powerful Derg army be scared off
a single Azmari? I am sure no Eritrean leadership ever heard of this Azmari’s name either, they were too busy digging Weyane’s grave for 20 years when this Azmari was still in diapers.

Horus wrote: ↑26 Dec 2019, 00:55ልብ በሉ፣ ቴዲ ያስተሰርያል ብሎ የዎያኔን ስህተትና ፍጻሜ ከማንም ቀድሞ ያወጀ አዋቂ ብልህ ኪነታዊ ነው። ቴዲ ከማንም ቀድሞ ስለኢትዮ ኤርትራ አንድነት ያንጎራጎረ አርቆ አሳቢ ሙዚቀኛ ነው ። ግን እስከ ዛሬ የኦሮሞ ፖለቲከኞች፣ ከአቢይ እስከ ጃዋር እንዲሁም የኤርትራ ፖለቲከኞች የሚያገሉት፣ የሚፈሩት ለምን ይሆን? የቴዲ ራእይኮ ወደዱም ጠሉም እየሰሩት ያለው ሃቅ ነው ። ክብር፣ ክብር፣ ክብር የሰው ልጅ ስልጣኔ ሁሉ በሽታ !!!
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!!
ቀቤና
ለምን እንደ ተሸነፈ ደካማ ታጉራራለህ? ለጥያቄው መልስ የለህም ። ቴዲን በዷላና በደንቆሮ ድንፋታ የምትገታው ነገር አይደለም ። ዛሬ ያንተ አለቆች የሚዘፍኑት ፍቅር ዎያኔ ሲከሰት ቴዲ የገራቸው ዘላለማዊ ሃቅ ነው ። ይህ ደሞ ኢትዮጵያ ሁሉ ዝም ብሎ የሚከታተለው ዘላለማዊ ሃቅ ነው። አሁን መልስ? ለምን?

የፖለቲካ ማሺኖች ብረት ስለ ያዙ ሃያል ቢመስሉም ሃያል ሕዝብ ነው !! ይወቁት !!
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!! አቢይ ከቴዲ የተለየ ምን ሃሳብ አመጣ?
HorsuHorus wrote: ↑26 Dec 2019, 00:55ልብ በሉ፣ ቴዲ ያስተሰርያል ብሎ የዎያኔን ስህተትና ፍጻሜ ከማንም ቀድሞ ያወጀ አዋቂ ብልህ ኪነታዊ ነው። ቴዲ ከማንም ቀድሞ ስለኢትዮ ኤርትራ አንድነት ያንጎራጎረ አርቆ አሳቢ ሙዚቀኛ ነው ። ግን እስከ ዛሬ የኦሮሞ ፖለቲከኞች፣ ከአቢይ እስከ ጃዋር እንዲሁም የኤርትራ ፖለቲከኞች የሚያገሉት፣ የሚፈሩት ለምን ይሆን? የቴዲ ራእይኮ ወደዱም ጠሉም እየሰሩት ያለው ሃቅ ነው ። ክብር፣ ክብር፣ ክብር የሰው ልጅ ስልጣኔ ሁሉ በሽታ !!!
You don’t learn, do you?
There are 5 million people who need to decide if
Tedros Kasahun can
to its rightful owners a long time ago. You better worry about keeping
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!! አቢይ ከቴዲ የተለየ ምን ሃሳብ አመጣ?
I kind of agree with you. About 5 million people need to vote for ER to rejoin the union. The same time over 100 million people have to vote to accept the coming together of the the two. Don’t forget
Asmara wrote: ↑26 Dec 2019, 06:08HorsuHorus wrote: ↑26 Dec 2019, 00:55ልብ በሉ፣ ቴዲ ያስተሰርያል ብሎ የዎያኔን ስህተትና ፍጻሜ ከማንም ቀድሞ ያወጀ አዋቂ ብልህ ኪነታዊ ነው። ቴዲ ከማንም ቀድሞ ስለኢትዮ ኤርትራ አንድነት ያንጎራጎረ አርቆ አሳቢ ሙዚቀኛ ነው ። ግን እስከ ዛሬ የኦሮሞ ፖለቲከኞች፣ ከአቢይ እስከ ጃዋር እንዲሁም የኤርትራ ፖለቲከኞች የሚያገሉት፣ የሚፈሩት ለምን ይሆን? የቴዲ ራእይኮ ወደዱም ጠሉም እየሰሩት ያለው ሃቅ ነው ። ክብር፣ ክብር፣ ክብር የሰው ልጅ ስልጣኔ ሁሉ በሽታ !!!
You don’t learn, do you?
There are 5 million people who need to decide ifever wants to join
.
Tedros Kasahun canall he wants, he can dream all he wants
has gone
to its rightful owners a long time ago. You better worry about keepingintact in order to pass it over to the next generation in one piece.
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!! አቢይ ከቴዲ የተለየ ምን ሃሳብ አመጣ?
Abiy is fake while Teddy is Original!!
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!! አቢይ ከቴዲ የተለየ ምን ሃሳብ አመጣ?
I don't agree with this conclusion. If you know your guest is touchy about a certain subject or person, it is poor form to bring it up while you are hosting them. So on that occasion, Teddy is at fault for not understanding diplomacy and decorum. You can tell it was all cheerful and smiles on both sides until Teddy brought up "Ye Haile Selassie Amlak"
Of course Teddy has every right to appreciate and love HIM, any Ethiopian ought to, but he should have known the gravity of that moment and to at least pull back such talk for the sake of the guest.
Of course Teddy has every right to appreciate and love HIM, any Ethiopian ought to, but he should have known the gravity of that moment and to at least pull back such talk for the sake of the guest.
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!! አቢይ ከቴዲ የተለየ ምን ሃሳብ አመጣ?
ኦፐርክopmerc wrote: ↑26 Dec 2019, 11:35I don't agree with this conclusion. If you know your guest is touchy about a certain subject or person, it is poor form to bring it up while you are hosting them. So on that occasion, Teddy is at fault for not understanding diplomacy and decorum. You can tell it was all cheerful and smiles on both sides until Teddy brought up "Ye Haile Selassie Amlak"
Of course Teddy has every right to appreciate and love HIM, any Ethiopian ought to, but he should have known the gravity of that moment and to at least pull back such talk for the sake of the guest.
እኔ ሁለቱ መሪዎች ለምን እንዳገለሉት እርግጠኛ ፋክት የለኝም ። አንተ ያልከው ቢሆን እንኳ ሙሉ አይደለም ማለትም አቢይ ከመጣ ጀምሮ የቴዲን የፍቅር አይዲዮሎጂ ቢሰብክም አንድም ቀን የቴዲን አስተዋጾ ጠቅሶ አያቅም ። ልክ እንደ ዎያኔዎቹ ዘመን ። ኢሳያስ ሲመጣም አንዱ ዘፋኝ መሆን ሲገባው በእንግድነት ከተቀመጠበት በሕዝብ ግፊት ነው ለፖለቲካ ያስነሱት ። ያኔ ነው ትንሽ የቆነጠጣቸው እንጂ እንደ ቴዲም ትንቁቅ ሃሳቢ የለም ። ስለዚህ ማስወገዱ ከዎያኔ ዘመን፣ ከጥቁር ሰው ፣ ከጃዋር የአዳማ አድማ ጀምሮ የመጣ ነው እንጂ ሚሊኒየም አዳራሽ ወስጥ ሃይል ስላሴን የጠራ ቀን አይደለም ።
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!!
Mr Horus
It is obvious to everyone by now, the price of this singer has dropped almost to zero by Ethiopians ever since the Ethiopian saver, Dr Abiy came to power. Ethiopians found their real hero, Dr Abiy. I was in Addis recently and no one talks about this singer anymore. He burned many bridges, as Americans say; he created divisions among Weyane victims for the sake of one corrupt and coward king Haile Sellasie. His fan base now shirked to very few, young, uneducated who has no idea what Haile Sellasie did to Ethiopia and Ethiopians. It is sad though, you, as former EPRP that struggle to overthrow the monarchy and person who is over 60 think this young singer who worships corrupt and coward king, you see him as your hero.
It is obvious to everyone by now, the price of this singer has dropped almost to zero by Ethiopians ever since the Ethiopian saver, Dr Abiy came to power. Ethiopians found their real hero, Dr Abiy. I was in Addis recently and no one talks about this singer anymore. He burned many bridges, as Americans say; he created divisions among Weyane victims for the sake of one corrupt and coward king Haile Sellasie. His fan base now shirked to very few, young, uneducated who has no idea what Haile Sellasie did to Ethiopia and Ethiopians. It is sad though, you, as former EPRP that struggle to overthrow the monarchy and person who is over 60 think this young singer who worships corrupt and coward king, you see him as your hero.
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!! አቢይ ከቴዲ የተለየ ምን ሃሳብ አመጣ?
That's wrong. Dr Abiy gave a very important speech early in his tenure where he goes into detail the importance of music and art in uplifting citizenry and he made mentions of the significance of Teddy in this regard.
So there is no question he values Teddy's contributions and for espousing Ethiopianism at a time when it was being under relentless attack. But like I said, even when there is broad consensus on what HIM means to the country, if you know your guest is likely to be upset by any such mentions, you should know enough to be quiet about it. That puts Dr Abiy in an even more awkward position.
Last edited by opmerc on 27 Dec 2019, 00:58, edited 1 time in total.
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!! አቢይ ከቴዲ የተለየ ምን ሃሳብ አመጣ?
Aforementioned speech
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!! አቢይ ከቴዲ የተለየ ምን ሃሳብ አመጣ?
opmerc,
Giving credit where credit is due, in that video Tedy raised Eritrean Flag first, to make the guest "comfortable". As a non sell out Ethiopian, he mentioned HIM afterwords; what we can't be sure of is, to what degree the name HIM offends PIA? Is it more than Meles/Mengistu's name? That is, notwithstanding PIA has a "Royal blood" himself.
If anyone is upset then, those are the confused ones, the ones who want to kiss PIA's behind using all means available! however, one thing is certain, PIA is not stupid.
Cheers!
Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው ቴዲ አፍሮን የሚያገልሉት ? ሁለቱም ስለሚፈሩት ይሆን ?!! አቢይ ከቴዲ የተለየ ምን ሃሳብ አመጣ?
Horus wrote: ↑26 Dec 2019, 00:55ልብ በሉ፣ ቴዲ ያስተሰርያል ብሎ የዎያኔን ስህተትና ፍጻሜ ከማንም ቀድሞ ያወጀ አዋቂ ብልህ ኪነታዊ ነው። ቴዲ ከማንም ቀድሞ ስለኢትዮ ኤርትራ አንድነት ያንጎራጎረ አርቆ አሳቢ ሙዚቀኛ ነው ። ግን እስከ ዛሬ የኦሮሞ ፖለቲከኞች፣ ከአቢይ እስከ ጃዋር እንዲሁም የኤርትራ ፖለቲከኞች የሚያገሉት፣ የሚፈሩት ለምን ይሆን? የቴዲ ራእይኮ ወደዱም ጠሉም እየሰሩት ያለው ሃቅ ነው ። ክብር፣ ክብር፣ ክብር የሰው ልጅ ስልጣኔ ሁሉ በሽታ !!!
Hmm...
Instead of practicing your usual noisy routine dumb whistling through your dirty red back ar$$$ hole why don't you just take your dumb Teddy's picture and go to the Ethiopian people to get your Teddy elected as your eternal savior and beloved Teddy bear PM since we have now democracy and marching fast towards the all nice democratic election? So please practice your rights rather than suffocating yourself with cheap gossips and dancing in the rain naked. Okay? Okay!