"አስደሳች ዜና"
:
:
ጠ/ምንስቴር አብይ አህመድ እና ኦቦ ለማ መገርሳ መሃል በተከታታይ በአባ ገዳዎች እና ከቀድሞ የድርጅቱ አባላት ጋር በተደረገ ተከታይ ውይይት ኦቦ ለማ መገርሳ ያለውን ችግር በሂደት ለመፍታት እና ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ለመስራት ተስማምተዋል ሲል OBN የቴሌቭዥን ጣብያ ማምሻውን ዘግቧል።
እንኳን ደስ ያለን!
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: "አስደሳች ዜና" ጠ/ምንስቴር አብይ አህመድ እና ኦቦ ለማ መገርሳ መሃል በተከታታይ በአባ ገዳዎች እና ከቀድሞ የድርጅቱ አባላት ጋር በተደረገ ተከታይ ውይይት ችግራቸውን ፈተዋል፡፡ OB
Enkwan des alachu
we know who won't be happy hearing this qiqiqiqi qiqiqiqi qiqiqiqi
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10103
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: "አስደሳች ዜና" ጠ/ምንስቴር አብይ አህመድ እና ኦቦ ለማ መገርሳ መሃል በተከታታይ በአባ ገዳዎች እና ከቀድሞ የድርጅቱ አባላት ጋር በተደረገ ተከታይ ውይይት ችግራቸውን ፈተዋል፡፡ OB
This is a devastating news for us Weyane. I'm glad our great leader Meles Zenawi didn't live to see this day. It feels like the game is over. I hate myself.