-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
We warned the north about this plot in advance; But Abiy Ahimed is a shameless OLF
አ ት ድ ከ ሙ
ጥቅምት 12/2012 ዓ/ም ጃዋር ተከበብኩ ብሎ ንፁሃንን ካረደ በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ 13 ቀን እልም ብለው ጠፉ። ለሁለት ሳምንት ያህል አንድም ነገር ትንፍሽ አላሉም ነበር። ከዛ በፊት ሰኔ 15 ላይ ግን ጉዳዩ ሳይጣራ በአንድ ሰዓት ውስጥ ነበር ብቅ ብለው መግለጫ የሰጡት። ከአማራ ክልል መንግስት ኃላፊዎች ቀድመው።
ከዛ በፊት ከስልጣን ሊወርድ ይችላል ተብሎ የነበረው ታከለ ኡማ ከዛ በላይ ቀናትን ጠፍቶ ከረመ። እነ ብርሃኑ ፀጋዬ የፖሊስ ኮምሽነሩን አጋፍጠው ፀጥ ረጭ ብለው ከርመው ለማስቀየሻ ይሆን ዘንድ ስለ ሰኔ 15 መግለጫ እንሰጣለን አሉ። ተቃውሞ ሲነሳ ከሳምንት በላይ ቆይተው ነው የመጡት። ከጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ በላይ እነ ብርሃኑ ፀጋዬም እልም ብለው ጠፍተው ነበር። ኦሮሚያ ላይ ያ ሁሉ ሰቆቃ ሲፈጠር ለሁለት ሳምንትና ከዛ በላይ የጠፉት የኦዴፓ አመራሮች አማራው ምድር ሲሆን በሰዓታት ተከሰቱ። አንደኛው የሌላኛውን ፅሁፍ ወስዶ እየለጠፈ ዘመቻ እስኪመስል ድረስ።
ግን ድካም ነው። አማራው ከ4 ሺህ በላይ ንፁሃንን አስረው ሊያፍኑበት የነበረውን ሰኔ 15ንም አልፎታል። ይህኛውንም ያልፈዋል። ያልተገነዘቡት አማራው ለራሱ መስጊዶች ቀርቶ ለሌላው ይሆናል። በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት በመንግስት ሚዲያ ጠላት ተደርገው ተዘምቶባቸዋል። በትግሉ ወቅት አማራው ላይ ተዘምቷል። አማራው በጦርነቱ ልጆቹ ሞተውበታል። ቆስለውበታል። ይሁንና ትህነግ መሪ መንግስት ስላወገዛቸው፣ በትግሉ ወቅት ጥላቻ ስለተነዛበት፣ በጦርነቱ ልጆቹ ስለሞቱበት ኤርትራዊያንን አልከዳም። ቤታቸውን ሁለት አስርት አመታት አቆይቶ በክብር መልሶላቸዋል። አማራ ለራሱ ክፋይ፣ ለራሱ መስጊዶች ቀርቶ ብዙ ለተነዛባቸው ኤርትራዊያን እንኳ የተገኘ ብቸኛ ሕዝብ ነው። ይህን ያደረገው ደግሞ ሙስሊሙም ክርስትያኑም አማራ ነው። አማራው በእምነት እንኳ ተለያየ የሚባል ሕዝብ አይደለም። በሰርግ፣ በለቅሶ አብሮ የሚደግስ ነው። ቤተ ክርስትያን ሲሰራ፣ መስጊድ ሲገነባ አብሮ የሚሰራ ነው። ጥምቀትና ኢድ ላይ አንደኛው የሌላኛውን ማክበሪያ የሚያመቻችና የሚያፀዳ ነው።
ዛሬ የአማራውን የአብራኩ ክፋዮች በእምነት ለማቆራረጥ ከእየ ጎሬያቸው የሚወጡት ቀርቶ ትናንት በጦርነት ሞዶና ማዶ ሆኖ ከገጠመው የኤርትራ ሕዝብ ጋር አልተቆራረጠም። አይቆራረጥም። የሞጣ ቤተ ክርስትያን ሲሰራ ሙስሊሞች እርድ ይዘው ነው የመጡት። የሞጣ መስጊዶችም የአማራው እንደመሆናቸው አማራው ይሰራቸዋል። ከአሁኑ ሕዝብ መስጊዶቹን ለመስራት እየተነጋገረ ይገኛል። ይህ ደስ የማያሰኛቸው እንዳሉ እናውቃለን። አማራው ለኤርትራዊያን ቤት ሲያስረክብ ቤተ ክርስትያን የሚገነቡለት ቀናኢዎቹና ተምሳሌቶቹ ሙስሊሞችና ክርስትያኖቹ ግንባር ቀደሞቹ ነበሩ። ክርስትያኑ አማራ ለወንድምና እህት ሙስሊሞች ቀርቶ ለሌላም ይሆናል፣ ሆኗል። ሙስሊሙ አማራ ለክርስትያን ወንድምና እህቶቹ ቀርቶ ለኤርትራዊያን ሆኗል። ክርስትያኑ አማራ ለሙስሊም ወንድምና እህቶቹ ቀርቶ ለኤርትራዊያን ሆኗል፣ ማንም ጠልቶ፣ ገፍቶ ላባረራቸው። እናም አትድከሙ። ለአማራው ከአማራው አትቀርቡም። ለአማራው ክርስትያን የጥምቀት መዋያውን ከሚያፀዳለት፣ ቤተ ክርስትያን ከሚያንፅለት ወንድሙ አትቀርቡም። ለአማራው ሙስሊም ኢድን የሚያከብርበትን ከሚያፀዳለት፣ መስጊድ ከሚሰራለት ወንድሙ አትቀርቡም።
አ ት ድ ከ ሙ!
@Getachew Shiferaw

Re: We warned the north about this plot in advance; But Abiy Ahimed is a shameless OLF
Please wait, video is loading...

Revelations wrote: ↑21 Dec 2019, 13:59አ ት ድ ከ ሙ

Hmmmm... you warned??? Fandiya!!
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: We warned the north about this plot in advance; But Abiy Ahimed is a shameless OLF
The sleeping ADP from too much parting with PP parties with OLF Abiy Ahimed ignored warnings even form groups on the ground.
Please wait, video is loading...
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: We warned the north about this plot in advance; But Abiy Ahimed is a shameless OLF
The difference between the south where Jawar Mohammed's qerroo run wild, protected by Abiy Ahimed government and the north is crystal clear!
Please wait, video is loading...
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: We warned the north about this plot in advance; But Abiy Ahimed is a shameless OLF
Another glaring difference one can not ignore.
Please wait, video is loading...
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: We warned the north about this plot in advance; But Abiy Ahimed is a shameless OLF
Please wait, video is loading...
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: We warned the north about this plot in advance; But Abiy Ahimed is a shameless OLF
ተዋዶ ያለበት ሙስሊም ክርስቲያኑ ተዘነጋህ እንዴ <አማራ> መሆኑ?! የአማራ ህዝብ ታሪካዊ ደመኞች አደብ ግዙ!
.
አማራ ለዘመናት በአብሮነት እልፍ መከራዎችን አልፏል፡፡ ህመሙን እኩል እየታመመ፣ በደስታው በጋራ እየፈነጠዘ አብሮ በመኖር ሺ ዘመን ያለፈ አንድ ህዝብ ነው፡፡ ወንድም ከወንድሙ ይጋጫል፡፡ ይጋጫል ማለት ግን ተቆራርጦ ይቀራል ማለት አይደለም፡፡ ምንም ማለባበስ አያስፈልግም፣ የተፈፀመው እጅግ ነውረኛ ወንጀል ነው። ነገር ግን ስልጣኔ የጎደላቸው ጥቂት ኋላቀሮችን እኛው የማያዳግም የእርምት እርምጃ በቶሎ ወስደን እናስተካክላለን እንጅ፣ በሀረርጌ፣ በአሩሲ፣ በወለጋ፣ በኢሉባቡር ... ሙስሊም ክርስቲያን ብለው ሳይለዩ የአማራን ህዝብ በጅምላ በቁሙ ሲያርዱና ገደል ሲከቱ የኖሩ መንግስትነትን፣ ተቃዋሚነትንና ሃይማኖትን እንደ ምሽግ የሚጠቀሙ ታሪካዊ ደመኞቻችን ሰው በላዎቹ ወራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች (በኦሮሚያ 86 ዜጎች በጠራራ ፀሀይ በጭካኔ ሲጨፈጨፉ ትንፍሽ ሳይሎ ተደብቀው የነበሩት፣ ጅምላ የዘር ጭፍጨፋውን ሲያስተባብሉ፣ ሲያስተባብሩ የነበሩትና አሁን አማራን ያሳጡና ያጥላሉ መስሏቸው እያቀረሹ ያሉትን አስመሳዩን አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ አብይ አህመድን፣ ታከለ ኡማን፣ ብርሃኑ ፀጋዬን፣ አህመዲን ጀበልን፣ ... የመሳሰሉ የኦሮሞ ብሄርተኛ ፖለቲከኞችን ጨምሮ) እንዲሁም ተላላኪዎቻቸው፣ መለወጥ ያልቻለው በድኑ ብአዴን/አዴፓ ህጋዊ እርምጃ በመውሰድ ሊያርመው ያልቻለውን ክስተት ሰበብ በማድረግ፣ ለአማራ ሙስሊም ያዘኑ መስለው በሃይማኖት ሽፋን በጡጦ እየጠቡ ያደጉትን አማራ-ጠልነት ህዝብ ላይ ማቀርሸትና ቀኝ ገዢዎች ሞክረው በከሸፈባቼው ፀረ-አማራ የፖለቲካ ታክቲክ አማራን መከፋፈል በፍፁም አይታሰብም፡፡ በፍፁም!
ሲጠቃለል: - አሁንም ይሄን ግልፅና አደገኛ ወንጀል መካድ፣ ማቃለል፣ ማለባበስ የትም አያደርስም። ነውርም ነው። አማራ ክልል ላይ ነፍስ ያለው መንግስት ካለ፣ እነኝህ እጅግ ዘየከበረውንና የማይደፈረውን የደፈሩ ኋላቀር ዘገምተኞችና አጥፊ ወንጀለኞች ላይ በአስቸኳይ አስተማሪ ህጋዊ እርምጃ ወስዶ ለህዝቡ በይፋ ማሳወቅ አለበት። በቶሎ ተረባርቦ የተጎዱ የሃይማኖት ተቋማትን በቶሎ መልሶ ማቋቋምና መሰል አፀያፊ ተግባራት በድጋሜ እንዳይከሰቱ መከላከልና ማስተማር ግድ ይላል። በተረፈ፣ በአማራነትና በአንድነት የማንሻገረው በሃይማኖት ሽፋን የሚፈፀም ፀረ አማራ ፖለቲካዊ የሴራና የአሻጥር ወጀብ የለም፡፡ አውሎም ቢመጣ ማዕበሉ መርከቧን ቢያናውጥም የቆምነው በአሸዋ ላይ ሳይሆን በአለት አማራነት ላይ ነውና የአማራ ህዝብ ታሪካዊ ደመኞች አደብ ግዙ! ይሄ በድርቡ ይሰመርበት!!!
.
ዝንተ አለም አ ማ ራ !

Sadacha Macca
- Senior Member
- Posts: 12804
- Joined: 22 Feb 2014, 16:46
Re: We warned the north about this plot in advance; But Abiy Ahimed is a shameless OLF
Just be a man and admit you see Abiy as an Oromo nationalist; because his army is committing war crimes in the areas where OLF is most active, such as Wallaga, Guji and Borana. So your assertion is easily refuted in regards to Abiy being an ''OLF.''
Not to mention, he spent some of his youth fighting the OLF, side by side with his tegadalay tplf mentors.
Not to mention, he spent some of his youth fighting the OLF, side by side with his tegadalay tplf mentors.
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: We warned the north about this plot in advance; But Abiy Ahimed is a shameless OLF
The Centeral gov is shaky because its power is divided among Kilillis. The Kilil gov power is hijacked by extremists and power seeking primitives. No one controls over the primitive in each Kilili, so that they can do whatever they want to do. I doubt if either some Primitive TPLF officials or some extreme wing blind Eskinder Nega and ABN/Asaminew Tsige followers have no part in this Barbarism
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: We warned the north about this plot in advance; But Abiy Ahimed is a shameless OLF
Please wait, video is loading...
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: We warned the north about this plot in advance; But Abiy Ahimed is a shameless OLF
Please wait, video is loading...
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: We warned the north about this plot in advance; But Abiy Ahimed is a shameless OLF
Keep it that way ( peace and harmony ) ! The danger to our region comes from people who changed their traditional view of religion after their visit to the Middle East.Revelations wrote: ↑21 Dec 2019, 13:59አ ት ድ ከ ሙ