BREAKING NEWS ዲያስፖራዋ በመናፍቅ ነብይ ከካንሰር ድነሻል ተብላ ሞተች!! ዲያስፖራው ምን አጃጃለው???
ዲያስፖራው በሚዲያው ክፍለ ዘመን እየኖረ ምን አጃጃለው??? እስከ አሁን በዐለም ላይ በመናፍቃም ነብይ ይሁን በመንፈሱ ከበሽታው የተፈወሰ በህክምና የተረጋገጠ ሰው የለም
Re: BREAKING NEWS ዲያስፖራዋ በመናፍቅ ነብይ ከካንሰር ድነሻል ተብላ ሞተች!! ዲያስፖራው ምን አጃጃለው???
ብዙ ኢትዮጵያውያኖች Placebo ምን እንደሆነ ስለማያውቁ መናፍቃን አዳራሽ ውስጥ Placebo Effects ሲፈጠርባቸው መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ተገናኝኝ ብለው ራሳቸውን ያስታሉ:: መድሃኒት መውስድ ያቆማሉ እስከ ሞት የሚያደርስ ችግር ውስጥ ይወድቃሉ
Last edited by clear12 on 21 Dec 2019, 06:53, edited 2 times in total.
Re: BREAKING NEWS ዲያስፖራዋ በመናፍቅ ነብይ ከካንሰር ድነሻል ተብላ ሞተች!! ዲያስፖራው ምን አጃጃለው???
Ebakh egna manenetachin enawkalen