







Belo Belo Ezu Adgi Amhara
Hameddibewoyane wrote: ↑21 Dec 2019, 11:27ከዘመን ጋር መዘመን ያልቻለው የትግራይ ነፃ አውጪ ነኝ የሚለው ትህነግ የካቲት 11 45ኛ የልደት በአሌን በመጠጥና በስካር ስለማሳልፈው እያንዳንዱ የመንግሥት ሰራተኛ 60% ከወር ክፍያው እንዲሰጠን እንዲሁም እያንዳንዱ ነጋዴ 500 ብር እንዲከፍል ትእዛዝ ከህወሓት ተላልፋል።በእለቱ የህወሃት ወዳጄች ከውጪም ከአገር ውስጥም በበአሉ ይቅርታ በተስካሩ እንዲገኙ ጥሪ ቀርቦላቸዋል።የትግራይ ህዝብ ግን ልጆቹ በስደት ቤተሰቦቹ በውሃ ጥም እየተቃጠሉ ይህንን የሚያክል ብር አውጥቶ መደገስ ምን ይባላል?
![]()