Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ወያኔ በወላይታ ብጥብጥ ለማስነሳት ገንዘብ አስታጥቆ የላካቸው ንብረት ሲያቃጥሉ!!!!

Post by Hameddibewoyane » 21 Dec 2019, 11:17

የዎላይታ ብሔር በክልል እንደራጅ ጥያቄ ከተጀመበረት ጊዜ አንስቶ ፍፁም ሠለማዊ በሆነ መንገድ እየተጠየቀ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ጥያቄውም በዚህ ሁሉ አግባብ ግን ምላሽ ሳያገኝ በክልል ምክር ቤት ለአንድ ዓመት ሙሉ መቆየቱ ያስቆጣቸው የተለያዩ ማህበራዊ መሠረቶችም የተለያዩ ዜዴዎችን በመጠቀም ጥያቄያቸውን በሠለማዊ መንግድ እያስተጋቡ ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ አንዳንድ አካላት ግን ጥያቄውን ከሠላማዊ መንገድ እንዲያፈናግጥና አቅጣጫ እንዲስት ለማድረግ እየተንቀሳቀሱ እነደሆነ ተደርሶቤታል፡፡

በተለይ በቀን 09/04/2012 ዓ፣ም ወደ ማታ አካባቢ በዎላይታ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የተፈፀመው እኩይ ተግባር ፍፁም ኢ- ሠላማዊ በመሆኑ ይወገዛል፡፡
የዎብን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አንዱዓለም ታደሰ የዞኑ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤትን በእሳት ለማቀጠል የተሞከረው ሙከራ በጽ/ቤቱ ሠራተኞች፤ በፀጥታ አካላትና በአካባቢው በሚገኙ ማህበረሰብ አካላት ባደረጉት ርብርብ በቁጥጥር ማዋል ተችሏል፡፡

ተግባሩን የፈፀመውም አቶ አንዱዓለም ታደሰ ሲሆን እጅ ከፍንጅ ተይዞ በህግ ቁጥጥር ሥር ውሏል፡፡ ከዚህ ውጭ ከጉዳዩ ጋር ተያይዘው በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚነዙ መረጃጃዎችም ከእውነት የራቁ መሆኑን ህብረተሰቡ በማወቅ የማህበራዊ ሚዲያውን በተገቢውና የመረጃው ተገቢነትን አውቆ እንዲጠቀም ተጠይቋል፡፡ ይህ ስልት ሠለማዊ ትግል ባለመሆኑ ሁሉም ሰው ሊያወግዜው እንደሚገባና በየአካባቢያችንም ጥያቄውን ወዳልተፈለገ አቅጣጫ ለመቀየር የሚንቀሳቀስ አካላትን ለህግ በማቅረብ ህብረተሰቡ ለከተማው ሠላምና ፀጥታ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ተጠይቋል፡፡
***
ምንጭ:- የዎላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳዳር ህዝብ ግንኙነት ዩኒት ታህሳስ 2012

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ወያኔ በወላይታ ብጥብጥ ለማስነሳት ገንዘብ አስታጥቆ የላካቸው ንብረት ሲያቃጥሉ!!!!

Post by Hameddibewoyane » 21 Dec 2019, 11:35

Hameddibewoyane wrote:
21 Dec 2019, 11:17

Post by Hameddibewoyane » 21 Dec 2019, 11:57

በብልጽግና ጎዳና ላይ በምትገኘው ኢትዮጵያ የሀገራችንን የቆየ የሃይማኖቶችን የመቻቻልና አብሮ የመኖር ባህል የሚፃረሩ ጽንፈኛ አካሄዶች ቦታ የላቸውም:: እንዲህ ያሉ የፈሪ አካሄዶችን አጥብቄ አወግዛለሁ:: መላው ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያውያንም የመከባበርና አብሮ የመኖር ጥልቅ ዕውቀታችሁን እንድታጋሩ ጥሪዬን አቀርባለሁ:: ከፋፋይ አጀንዳዎችን መረዳትና መጠየፍ የጋራ ዕድገታችንን ለማረጋገጥ ያስችላል::

Attempts by extremists to breakdown our rich history of religious tolerance and coexistence have no place in the new prosperity focused Ethiopia. I condemn such acts of cowardice and call upon all peace loving Ethiopians to draw upon our deep knowledge of coexistence and our reservoir of respect. Recognizing and rejecting divisive agendas will guarantee our collective progress.
አብይ አሕመድ

Post Reply