
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
"ትግራይ እንደ ሃገር ለማቆም በትንሽ መስዋዕትነት ይቻላል" ላሉት ጄኔራል የመቐለ ነዋሮዎች ምላሽ!!!
"ትግራይ እንደ ሃገር ለማቆም በትንሽ መስዋዕትነት ይቻላል" ላሉት ጄኔራል። አንዳንድ የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች የሚከተለውን ብለዋል"ከማንጋ እንደምንዋጋ ባናውቅም ለጄኔራሉ የምንላቸው በመጀመሪያ ረድፍ የእርስዎና የስብሐት ነጋ ልጆች ፈንጅ አምካኝ ከሆኑ እኛ ደግሞ በታሪክ መዝጋቢነት ከሃላ እንከተላችሃለን"


-
EthioRedSea
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
Re: "ትግራይ እንደ ሃገር ለማቆም በትንሽ መስዋዕትነት ይቻላል" ላሉት ጄኔራል የመቐለ ነዋሮዎች ምላሽ!!!
The general is right. Tigray people are not idiots. The general leads, we follow. There is no issue with chidren of Sebhat Nega or any other person. Only those who volunteer to defend Tigray will join the army.
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: "ትግራይ እንደ ሃገር ለማቆም በትንሽ መስዋዕትነት ይቻላል" ላሉት ጄኔራል የመቐለ ነዋሮዎች ምላሽ!!!
CRYING ROBOT

EthioRedSea wrote: ↑11 Dec 2019, 21:07The general is right. Tigray people are not idiots. The general leads, we follow. There is no issue with chidren of Sebhat Nega or any other person. Only those who volunteer to defend Tigray will join the army.