Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: The ☆Real Background Crimes Of Lemma Megerssa ☆ By Journalist ☆Temesghen Desalegne ☆ Lemma Beggebeya ☆.

Post by Degnet » 07 Dec 2019, 13:57

What about a criminal like yourself tedebekeh sew ke sew gar yemtawaga waga bis,manenenet yeleleh/Black people must be ashamed of your kind of people.


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: The ☆Real Background Crimes Of Lemma Megerssa ☆ By Journalist ☆Temesghen Desalegne ☆ Lemma Beggebeya ☆.

Post by Ethoash » 07 Dec 2019, 14:34

ለማ ታድያ ገበያ ከወጣ ።።።። ብዙ ሻጮች ከኔ ግዛ ከኔ ግዛ እያሉ ሲያዋክቡት አንድ ቡዳ አማር ከሱ እንዲገዛ ብሎ ሙልጭ አርጎ ለማን በስድብ ያጠጠዋል ከሱ እንዲገዛ ብሎ ። ያ ሚስኪን ቡዳ ነጋዴ ከምሩ ለማን አስፈራርቶ ገንዘቡን ለመቀበል ፍልጎ ነበር። ለማ ካልገዛው ደግሞ ቤተስቦቹ ጦማቸውን ሊውሉ ነው ታድያ ያ ሚስኪን ነጋዴ በዚያም ይሁን በዚህ ለማን አስገድ ዶ ማስገዛት እንዳለበት ተረድቶዋል ። ለማ የማታ ገበያው መሆኑን አውቆዋል ታድያ ነጋዴው ሙልጭ አርጎ ለማን መስደቡ ለክፋት አነበረም ላማ ከሱ እንዲገዛ ብሎ እንጂ ታድያ ምን ጥፋት አለበት ይህ ሚስኪን ነጋዴ እንደምንም ብሎ ሽቀጡን ሸጦ ቤቱ ቢገባ።።

አሁን ጥያቄው ለማ የፈለገውን ያህል ቢስደብ ። እንዳልስደብ ብሎ ከዚህ ሚስኪን ነጋዴ ይገዛል ውይስ ይፈለገው ይሁን ብሎ ከኦሮሞ እና ከትግሬዎች ነጋዴዎች ገዝቶ ቤቱ ይገባል እስቲ ይህ ሁሉ ስደብ ምን አማራን እንደሚጠቅመው ። እንዴት አርጎ የለማንም የኦሮሞችን ልብ የሚመልሰው።።

ትክክል ነው ኦሮሞዎቹ አርትክል ፫፱ አዘው አዲሳባን ግጥም አርገው ቢዘጉ ስንት ቀን አዲስባባ ትዘልቅ ነበር። ይህ ሁሉ ስድብ በኦሮሞ ላይ ከዚህ በኋላ አማራው አፉን በኦሮሞች ላይ እየከፈት ይሆራል ውይ።

አስታወሳለሁ አባባ ተስፋዬ ምንም በማያውቁት ጉዳይ በነሱ ቲቪ ላይ አንድ ህፃን ጋላ አለ ትብሎ አባባን ተስፋዬን ከስራ መባረራቸው ት ዝ ይለኛል። በዚያን ግዜ ሁሉም ይህ አላግባብ ቅጣት ነው ብሎ ነበር ። ግን ትግሬዎች ምንም አይነት ቀልደ የለም ለማለት መፈለጋቸውን ለማሳየት ነው። ማንም አይለፋደድም በመደረ ትግሬ ነው የሚሉህ ይህ ደግሞ ጥሩ አርጎ አከባብሮን አኑሮን ነበር። ታድያማ ማራገቢያ አህመድ ስትመጣ የስደብ ቁና ሆንን።

Post Reply