Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

ወንደሰን ገሰሰ Wanted

Post by Masud » 23 Nov 2019, 10:49

ከጅዋር ጋር የነበረውን ሰውዬ "ና ውጣ አንተ ንፍጣም አነጥፍሃለው" ብሎ ሲሳደብ የነበረ #ዥልጥ_ጎንደሬ ይሄ ነው... ስሙ ወንደሰን ገሰሰ ይባላል

ምን አነጥፍሃለው ብቻ ነው? 14 ደቂቃ ሙሉ ሰው ቁሞ ይሳደባል? 🤔 ውሻ ፣ አህያ ፣ ድንጋይ ራስ ፣ ቀፎ ፣ ወራዳ ብቻ ምን አለፋቹ ስድብ ትጠላላቹ... እኔ ምለው ግን እነዚህ ነፍጠኞች ከሀገር ቤት ሲወጡ ስድብ ነው እንዴ ስንቅ የተቋጠረላቸው? 🤔
በሰለጠነ ሀገር ላይ እንዲህ ያሉ የደደቦች ስብስብ ማየት ምን ያህል ያሳፍራል ግን?
የሚገርመድ ነገር ጀዋርን ሊቀበሉ የመጡ ሰዎች አንድም ክፉ ነገር ሳይወጣቸው በፈገግታ ማለፈቸውን ሳላደንቅ አላልፍም 👏
እኔ ብሆን ብዬ ብዙ አሰብኩኝ...